“አገዴፓ በነገው እለት በአዲስ አበባ ራስ አምባ ሆቴል ላይ ፕሬስ ኮንፍረንስ ለመስጠት ጠርቷል፡፡

“አገዴፓ በነገው እለት በአዲስ አበባ ራስ አምባ ሆቴል ላይ ፕሬስ ኮንፍረንስ ለመስጠት ጠርቷል፡፡

——–
“የአገው ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ( አገዴፓ) አዲስ አበባ
ውስጥ ባሉ የብሄረሰብ ተወላጆች፣ለአገር ውስጥ እና አለም
አቀፍ ሚዲያዎች ይፋዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል።

“ቦታው ራስ አምባ ሆቴል ቀበና አከባቢ ከ2:30 ላይ እንደሚከናወን ከአዘጋጆቹ ለማወቅ ችያለሁ፡፡

“ከጉዳዮቹ መካከል፦

1. የአገው ህዝብ የታሪክ፣ የባህል፣ የፖለቲካ ተሳትፎ እና የማንነት ጉዳዮችን ዙሪያ እንዴት በጠንካራ መሰረት ላይ መጣል እነደሚቻል፣

2. የክልል/የራስ ገዝ አስተዳደር አፈጻጸምን በተመለከተ፣

3. የአገራችን የወደፊት እጣፋንታ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር እንዴት መወሰን እንደሚቻል

4. በአማራ ክልል ካሉ የፖለቲካ ሃይሎች ጋር ስለሚኖረው
ግንኙነት ግልጽ ለማድረግ

“ከተጠሩት የሚዲያ አካላት፡

1. ኦሮሞ ሚዲያ ኔትዎርክ
2. ኦቢን
3. ኢቢኢ
4. ቪኦኤ
5. ጀርመን ራዲኦ
6. ፋና
7. የአማራ ብዙሃን መገናኛ
8. ዋልታ”

Via: Tsegaye Ararssa