አገኘሁ ተሻገር እና ታማኝ በየነ በሚስጥር ስልክ ያወሩትና ሾልኮ ወጣ የተባለው ንግግር፣ (አንዳንዶች ቅንብር ነው ቢሉም) ጎጃምና ጎንደርን ከፋፍሎ እያጠዛጠዘ ይገኛል!

 አገኘሁ ተሻገር እና ታማኝ በየነ በሚስጥር ስልክ ያወሩትና ሾልኮ ወጣ የተባለው ንግግር፣ (አንዳንዶች ቅንብር ነው ቢሉም) ጎጃምና ጎንደርን ከፋፍሎ እያጠዛጠዘ ይገኛል!
••• !
ለዳኝነት ይረዳ ዘንድ እቺን የ1፡48 ደቂቃ ቪዲዮ ጀባ ብያለው!
••• !
አገኘሁ ተሻገር በአማራ ቲቪ፡-
“OMN ቢያናግረኝ መረጃ ልሰጠው እችላለሁ!”
OMN ለአገኘሁ ተሻገር ሲደውልለት፡-
ኧ..ምን ፈለክ? መረጃ የለኝም። አትደዉሉ ወደፊትም ወደኔ!
••• !

እኔ የምለው አገኘሁ ተሻገር ወታደራዊ ሪፖርት ለከያኒ ታማኝ በየነ ነው እንዴ የሚያቀርበው? ለማንኛውም “ሰዉ ይፎክራል ወደ ተጨባጭ ተግባር ስታስገባው ግን የለም ሚሊሻው ወደ ቤቴ መልሱኝ እያለ ነው” ብሏል አገኘሁ። አርሶ አደሩን አልፈርድበትም። የፖለቲካ ልሂቁ ነው እንጂ ይህ ህዝብ በየገደሉ መዋደቅ ስልችቶታል። ለዚህም ነው ጦርነት ይብቃና ሁሉን አቀፍ ውይይት ይደረግ የምንለው።
አገኘሁ “ጎንደር ጀግና ነው። ጎጃምና ወሎ ፈሪ ነው” ያለው ነገር ግን ገራሚ ነው። የለየለት ጦርነት ውስጥ ተገብቶም ጎጥ አይተውም ለካ። ጠሚው ግን ሁነኛ አመራር አጋሮች ናቸው ያሉት! ወታደራዊ መረጃው እንዳለ ፌስቡክ ላይ ተሰጥቶ የለም እንዴ? 

𝕿𝔥𝔢 𝕱𝔦𝔫𝔣𝔦𝔫𝔫𝔢 𝕴𝔫𝔱𝔢𝔯𝔠𝔢𝔭𝔱 𝕾𝔱𝔞𝔱𝔦𝔬𝔫


አቶ አገኘሁ ተሻገር ለታማኝ በየነ ካስተላለፈው መልዕክት በጥቂቱ

– ኮረም ላይ የሚያስቆጭ ታላቅ ሽንፈት ገጥሞናል።
– የወሎ ሚሊሻ፣ የምስራቅ ጎጃም ሚሊሻ፣ የአዊ፣ የምዕራብ ጎጃም ሚሊሻ ፈሪ ነው፣ መዋጋት አይፈልግም፣ ይሸሻል፤ እንደውም ወደ ቤቴ መልሱኝ እያለ ነው።
– የደቡብ ጎንደር- የጋይንት፣ የደብረታቦር፣ የሰሜን ጎንደር ሚሊሻ ጀግና ሚሊሻ ነው፤ ከዚያ አካባቢ በመሆኔ ኩራት ተሰምቶኛል፤ አደባባይ ላይ እንዲህ አይባልም እንጂ እዚያ አካባቢ ከሌሎች አካባቢዎች የተለየ ጀግንነት ነው ያለን።
– የወልቃይት፣ የጠገዴ ጉዳይ የመላ ኢትዮጵያውያን አጀንዳ እንዲሆን እየሰራን ነው።
– በህዝባችን ከፍተኛ የበታችነት፣ የተሸናፊነት ስነ-ልቦና አድሯል።
– ህዝባችን የሚያወራውን ፣ የሚያቅራራውን፣ የሚፎክረውን ያህል ጀግና አይደለም።
– የትግራይ ህዝብ ጀግንነትና ወኔ የሚያስቀና ነው።
– በተፈናቃዮች ስም ለሰራዊታችን፣ ለሚሊሻችን እርዳታ ሰብስቡ።

Amharas have proved that they are fighting with their neighbors and the relatives who were not there. They have passed bragging and boasting. The game has just started and they haven’t dug a word. The situation of Ethiopia hasn’t reached each other yet.

1 Comment

  1. መሣሪያ ብታጡ በበርበሬ ታገሉ ተብሎ ባደባባይ በአማራ ልሂቃን አንደበት ተነግሯል፥፥መርዝ መጋት የነርሱ ነው፥፥እንዲበላቸው፥፥እንዲያ በላቸው፥የሚሉት ፍከራ የነርሱ ነው፥፥ተጋሩ የድፍን አማራን አንገት አሥደፋቸው፥፥ከገበያ መልስ ቅዳሜ ማታ ሲፎክር ና ሲያቅራራ አምሽቶ የሚገባ አማራ ቅስሙ ተሰበረ፥፥የሰማኸኝ በለውን የፉከራ ዘፈን ለልሂቃኑ ጋብዙልን ጀግንንነት በዘፈንና በቀረርቶ ብቻ የሚመስላቸው ዥልጦች ፥፥በዚ ዘፈን የውሸት ታሪካቸውን እያስታወሱ ይፅናኑልን፥፥ዝናብ ካልጣለ ሁሉ ቤት እንግዳ ካልመጣ ሁሉ ሴት ተብሎ የለ ፥ ፍከራ በኪሳቸው የሆኑ የነ አልበልቶም ጀግንነት በቲዲኤፍ ተፈትኖ መሳቂያ ሆኑ፥፥ይህ ሁሉ የአምሓራ ክልል መሪዎች ና የርስት አሥመላሽ ኮሚቴ ይቅር የማይሉት ታላቅ የታሪክ ወንጀል ነው፥፥ለፍርድ ይቅረቡ፥፥የመላው ሕብረ ብሔር ቀንደኛ ጠላቶች ናቸው፥፥

    The indomitable TDF made Amhara and ENDF the laughingstock of the world.

Comments are closed.