ወራቤ የስልጤ ነች ሁሉም ብሔር ብሔረሰብ መብቱ ተጠብቆለት ይኖርባታል ሀዋሳ የሲዳማ ነች ሁሉም ብሔር ብሔረሰብ መብቱ ተጠብቆለት ይኖርባታል አዲስ አበባም የኦሮሞ ነች ሁሉም ብሔር ብሔረሰብ መብቱ ተጠብቆለት ይኖራል ይህ ነው ሀቁ

ወራቤ የስልጤ ነች ሁሉም ብሔር ብሔረሰብ መብቱ ተጠብቆለት ይኖርባታል ሀዋሳ የሲዳማ ነች ሁሉም ብሔር ብሔረሰብ መብቱ ተጠብቆለት ይኖርባታል አዲስ አበባም የኦሮሞ ነች ሁሉም ብሔር ብሔረሰብ መብቱ ተጠብቆለት ይኖራል ይህ ነው ሀቁ

#የኦሮሞ እና #የሲዳማ ግንኙነት ገና ካሁኑ ጠላቶቻቸውን መግብያ እያሳጣ ነው። አሁን ላይ አንዳንድ ድንበር የምንዋሰንባቸው ቦታ ላይ ያሉ#ኤጄቶ እና #ቄሮ በግዜያዊነት ግንኙነት ጀመሩ እንጂ ገና ህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱ በኢፋ የሚጀምረው #የኢሬቻ በዓልን በጋራ ስናከብር ነው።#share

ወራቤ የስልጤ ነች ሁሉም ብሔር ብሔረሰብ መብቱ ተጠብቆለት ይኖርባታል በሀርዳር የአማራ ነች ሁሉም ብሔር ብሔረሰብ መብቱ ተጠብቆለት ይኖራል መቀሌ የትግሬ ሀዋሳ የሲዳማ ነች ሁሉም ብሔር ብሔረሰብ መብቱ ተጠብቆለት ይኖርባታል አዲስ አበባም የኦሮሞ ነች ሁሉም ብሔር ብሔረሰብ መብቱ ተጠብቆለት ይኖራል ይህ ነው ሀቁ
እኛ የአዲስ አበባን ጉዳይ በዚህ መልኩ ነው የምናየው

Via: Silta Media Network SMN

የፍንፍኔ ባለቤት ኦሮሞ ነው፡፡ ነዋሪው ሙሉ መብቱ ተጠብቆለት ይኖራል፡፡