አዲስ አስደንጋጭ መረጃ ቡራዩው ግጭት ላይ- በቡራዩ የተፈፀመውን ግጭት በመቃወም አርባምንጭ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ጥሪ ተላልፏል ።

#አዲስ አስደንጋጭ መረጃ ቡራዩው ግጭት ላይ
በ05/01/11 በቡራዩ የተፈፀመውን ግጭት በመቃወም አርባምንጭ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ጥሪ ተላልፏል ።
እኔን የገረመኝ ጥሪው አይደለም ሰላማዊ ሰልፉ ተጠይቆ የተፈቀደው በ04/01/11 መሆኑ ነው ይህ ማለት ግጭቱ ከመከሰቱ አንድ ቀን ቀደም ብሎ ማለት ነው ። ሁሉንም ቅድመ ዝግጅት አስቀድመው ጨርሰው ግጭት እንዲቀሰቀስ አድርገው ነው ማለት ነው ።
ስለዚህ ይህ ግጭት አስቀድሞ የታቀደ መሆኑ እና ድርጊቱን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አስቀድሞ የታቀደ መሆኑን ያሳያል ።
ታዲያ ይህ ጉዳይ የጋሞጎፋ አስተዳደርም እጁ አለበት ማለት አይደል የምን ቄሮ ላይ ማሳበብ ነው ?
Yaa qeeroo shira cimaa tuu xaxamaa jira off eeganoo gudadhan huubadha wal hubachiisaa!!!!

Via Jatto Oromo

#ሰበር መረጃ

ፖሊስ ያንን ዘግናኝ ድርጊት የፈፀሙትን እየለቀመ ወደ እስር ቤት ማስገባቱንና አሁንም እየያዘ መሆን በዚሁ የሚቀጥል መሆኑን የገለፀ ቢሆንም ያ ሁሉ የፌስቡክ ዘመቻ በመጨረሻ አላማው ግልፅ ሆነ ።ሴረኞቹ የጠየቁት የህግን የበላይነት ነሰብአዊ ቀውሱን ማውገዝ ሳይሆን እነ ዶር አብይ እነ ለማ እነ ታከለ ዑማ ከስልጣን ይውረዱ በአስቸኳይ ስልጣን ያስረክቡን የሚል ሆኖ ተገኘ ።
ምንም ሰብአዊነት ያልፈጠረባቸው የስልጣን ጥመኞች የሰው ህይወት ሳይሆን ስልጣን ብቻ የሚታያቸው መሆናቸውን መረዳቱ በቂ ነው ። ማፈሪያ ሁላ ድሮም መርዙን እናውቀዋለን! !

Who are these people? Hate preachers!!!

ጉዳዮ ከፍተኛ አደጋ እየፈጠረ መሆኑን መገንዘብ ይኖርብናል። ሕዝባችን በተጠንቀቅ አገሩን እና ራሱን እንዲጠብቅ ማሳሰብ ተገቢ ሳይሆን አይቀርም። ዳያስፖራውም ለአብይ ጊዜ እንደወጣ አሁንም ለሃገሩና ለህዝቡ ትኩረት እንዲሰጥ እናሳስባለን። እስኪ እንወያይ

This is via: Elias Theb