አደገኛ መንግስታዊ ቀልድ ፤ ወዴት እያመራን ነው ? እውነት ተደብቃ

Ethiopia : አደገኛ መንግስታዊ ቀልድ ፤ ወዴት እያመራን ነው ? እውነት ተደብቃ ሐሰት የነገሰችበት አገር ! ሐሰተኞችና ችሎታ ቢሶች በይቅርታ እየታለፉ አገርና ሕዝብን የሚያደሙ ድኩማኖች የነገሱባት ምድር ፤ የአገዛዙ መሪዎች ወንጀላቸውን በይፋ አምነው ንፁሐንና እውነተኞች እስር ቤት የሚታጎሩባት ኢትዮጵያ ….ብዙ ብዙ ….. በሕዝብ ላይ ቀልድ MinilikSalsawi + mereja.com


ከመቀሌ የመጡት ደጋፊዎች በማንአለብኝነት በየአጋጣሚው ምን ታመጣላችሁ በሚል እብሪት የዐማራ ሕዝብን በጅምላ መሳደብና ማላገጥ የጀመሩት ከራያ ጀምሮ በአረፉበት ከተማ ሁሉ ነበር፡፡ ትናንት ሮቢት ከተማ ላይ ባሳዩት ጋጠወጥነት የከተማው ወጣቶች እርምጃ ሊወስዱባቸው ነበር፤ ሆኖም ምንስ ባለጌ ቢሆኑ እንግዳዎች ስለሆኑ ይለፉ በማለት በሽማግሌዎች ወዲያውኑ ተረጋጋ፡፡

ዛሬ በወልዲያ ከተማ ከብረው የሚኖሩ ትግሬዎች ሁሉ አብረው ተጨምረው የሚኖሩበትን ሕዝብ ክብር እየነኩ ጠብ ያለሽ በዳቦ ዓይነት ቅስቀሳ አደረጉ፡፡ በዚህም በተፈጠረ ግጭት የብዙ ሰዎች ንብረት ወድሟል፡፡ የጸጥታ ኃይሉ የእነሱ መሆኑን የተማመኑት እነዚህ ጋጠ ወጦች ጠባጫሪ እነርሱ ሆነው ሳለ በርካታ የከተማዋን ወጣቶች እየጠቆሙ እያስለቀሙ ነው፡፡

የጠቡ ዓላማው በወልድያ የሚደረገውን ጨዋታ አስተጓጉሎ በፎርፌ ውጤቱን ለመቀሌ ከተማ ማስወሰን ነው፡፡

Minilik Salsawi


ዛሬ በወልድያ ከነማ ደጋፊዎች እና በመቀሌ ከነማ ደጋፊዎች ሰበብ የፈነዳውና በህወሀት አባላት ዘራፊዎች ሆቴሎች ላይ (ሃይላይና አርሴማ ሆቴሎች) የደረሰው ጥቃት፣ ህወሀት ክስካሁን በአሪቱ ህዝብ ላይ የፈፀማቸው በደል ፍሬውን አንድ ብሎ መልቀም የጀመረበት ነው። ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ከጫፍ እስከ ጫፍ ቢጠየቅ ለህወሀት ያለው ጥላቻ ገደብ የለውም። ጥላቻው ከህወሀትም አልፎ ወደ ትግራይ ህዝብም ተሸጋግሯል። በመሆኑም በላቡ ጥሮ ግሮ ሀብት ያፈራው የትግራይ ብሄር ተወላጅም በጥርጣሬ ይታያል። የትግራይ ህዝብ ህወሀት ላይ መነሳት አለበት የምንለውም ለዚሁ ነው።

Via: Gemula Z Gida Bundy


በወልዲያ ከተማ የህወሓት አጋዚ ጦር በህዝብ ላይ በፈፀመው አሰቃቂ ግፍ ህዝቡ የአፀፋ እርምጃ አየወሰደ ነው:: በዚህም መሰረት ከመቀሌ የህወሓት የፀጥታ ሰዎችን ጭኖ የመጣ ተሽከርካሪ ሙሉ በሙሉ ወድማል ፡ እንዲሁም ወልዲያ ከተማ ያለው የህወሐት ሰላይ ንበረት የሆነው እና አልሞ ተካሾችን ያስጠጋው አርሲማ ሆቴል ሙሉ በሙሉ የወደመ ሲሆን አንድ ኃይላይ የተባለ የህወሓት ሰላይ እና ኮንትሮባዲስት ድርጅት ጥቃት ደርሶበታል:: የህዝቡ ቁጣ ከቁጥጥር ወጪ እየሆነ ነው ፡ ያለውን ሁኔታ እየተከታተልን እንገልፃለን ፡፡

Via: Natnael Mokonnen


ሰበር ዜና ወሎ BREAKING New in Wello,
ለዘመናት በወሮ በላው የወያኔ መንግስት ሲሰቃይ የቆየው የወሎ ህዝብ ከወያኔ አጋዚ ጋር እየተፋለመ ነው ። በአሁኑ ሰዓት ወልዲያ ላይ የወያኔ ሰዎች ንብረት በእሳት እየጋየ ሲሆን በሰላማዊ ዜጎች ላይም ጉዳት ደርሷል ።

ፀቡ የተጀመረው በወልዲያ ከነማና በወያኔ ከነማ በተነሳ የደጋፊዎች ግጭት ሲሆን የወያኔ ከነማ ደጋፊዎች ፀቡን እንዳስነሱት ተመልክቷል ።

የወልድያ ህዝብ ለመላው የአማራ ህዝብ ጥሪ አቅርቧል ። በተለይ ለጎንደርና ለጎጃም ህዝብ እንዲነሳ ጠንከር ያለ መልዕክት አስተላልፈዋል ። ጎጃምና ጎንደር ተነሱ መልዕክታቸው ነው ።
ደሴ አካባቢ አጋዚ ጥምብ እንዳየ አሞራ እያንጃበበ መሆኑን ከስፍራው መልዕክት ደርሶኛል ።


ወልድያ ህዝባዊ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። የመቀሌ የእግር ኳስ ቡድን በአጋዚ ወታደሮች ታጅቦ ወደ ወልዲያ ከተማ መግባቱን ተከትሎ የተነሳው ተቃውሞ እስከምሽት ድረስ በመዝለቅ ተባብሶ መቀጠሉን ለማወቅ ተችሏል። የህወሀት መንግስት ደጋፊ በሆኑ ግለሰቦች ንብረቶች ላይ ህዝቡ እርምጃ በመውሰድ ላይ ሲሆን በርካታ የንግድ ቤቶች ተቃጥለዋል። መስታወታቸው ተሰባብሯል። የአጋዚ ሰራዊትና የአማራ ልዩ ሃይል ህዝቡ ላይ በመተኮስ ላይ ሲሆኑ የተገደሉ ሰዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ እየተነገረ ነው። ተቃውሞው ወደሌሎች አከባቢዎችም ዘልቋል። በቆቦ በርካታ ተሽከርካሪዎች ተሰባብረዋል።

ህወሓት /ኢህአዴግ/ ለ35 ቀናት ባደረገው ስብሰባ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ከመገንባት፤ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ፤ መዋቅራዊ ለውጥ ከማረጋገጥ የህዝቡን የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ከመመለስ እና በፌደራል ስርአቱ ላይ የተጋረጡ አፍራሽ አዝማሚያዎችን በተመለከተ ስርነቀል ግምገማ ማድረጉን አስታወቀ፡፡የወልድያ ወጣት አምርሯል!
ይለያል ዘንድሮ የወያኔ ኑሮ!
ተቃጠለ ወያኔ ተቃጠለ!
ቢመችሽም ባይመችሽም ወያኔ አንለቅሽም!