አንድ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ያወጁት የዚህ ፋሺስታዊ አገዛዝ ቁንጮና አጋፋሪዎቹ በፍትህ አደባባይ ቆመው ቅጣታቸውን የሚቀበሉበት ቀን ሩቅ አይደለም።

አንድ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ያወጁት የዚህ ፋሺስታዊ አገዛዝ ቁንጮና አጋፋሪዎቹ በፍትህ አደባባይ ቆመው ቅጣታቸውን የሚቀበሉበት ቀን ሩቅ አይደለም። በታሪክም ሆነ ዛሬ በእምዬ ኢትዮጵያ ከሚምለው ሃይል የከፋ ሀገር አፍራሽ የለም። የሚታየውና የሚሰማው ነገር ባጠቃላይ እጅግ እጅግ እጅግ ያሳፍራል! ይህን የነቀዘ ስርአት እንደመደገፍ አስነዋሪ ተግባር የለም! ውድቀት ለፋሺዝም!