“አንመካም በጉልበታችን” የሚል ዝማሬ እየተዘመረ እና ሆ እየተባለ በዚህ መልኩ ነበር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን የተቃጠለችው።

“አንመካም በጉልበታችን” የሚል ዝማሬ እየተዘመረ እና ሆ እየተባለ በዚህ መልኩ ነበር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን የተቃጠለችው።
Pic © christian tube

የኣማራ ክልል እብደት ቀጥሏል። ባለፈው ጊዜ መስጊድ ኣቃጥለው ከበው ጨፈሩበት። ዛሬ ደግሞ የፕሮተስታንት ቤተክርስቲያን በእሳት ኣጋዩ። ይህ ወንጀል ኦሮምያ ውስጥ የተፈጸመ ቢሆን ኖሮ የመንግስትና የግል ሚዲያው ሁሉ እስከ ጣራ በመጮህ መሬት ኣንቀጥቅጥ የሆነ ጸረ ኦሮሞ ፕሮፓጋንዳ ያውጁ ነበር። ኣንዲት የኦሮሞ ልጃገረድ እርስ በርሳችን እንጋባ ያለችው ያን ያህል ያስጮሃቸው ጉዶች ቤተ እምነቶች ያህል ክቡር ተቋማት ክልላቸው ላይ ሲቃጠል ምናቸውም ኣይደለም። ለመሆኑ እንዴት ነው ከንደዚህ ኣይነት ማፈሪያዎች ጋር ኣንድ ኣገር ሊኖረን የሚችለው??Ethiopia: ሰበር መረጃ – በእነዋሪ በቤተ እምነት ላይ ጥቃት ተፈጸመ – “በመግደልና በማጥፋት የሚስፋፋ ክርስትና የለም” – አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ