አናኒያ ሶሪ “ኢትዮጵያ አትታደስም!”

(አናኒያ ሶሪ)
“ኢትዮጵያ አትታደስም!”
 
1) ጥቂቶች ለጥቅማቸው ሲሉ የሚዘምሩላት፣ የሚምሉ የሚገዘቱባት፣
2) ብዙኅን ለጥቂቶች ጥቅም ሲባል የሚታረዙ፣ የሚራቡ፣ የሚፈናቀሉ፣ የሚሰደዱ፣ የሚታረዱ፣ የሚሰዉባት፣
3) ፍትህ፣ እኩልነት፣ ነፃነት፣ ሰብዓዊ-ህልውና ደብዛው የጠፋባት፣
4) ሰላም፣ ስክነት፣ ተስፋ፣ ጥበብ፣ ብልሃት፣ በጎ ምግባር የራቀባት፣
5) የሸፍጠኞች ሴራ፣ የክፉዎች ደባ፣ የአስመሳዮች ትወና፣ የእኩያን ወጥመድ የሚዘረጋ፣ የሚጠመድ፣ የሚዳወር የሚጠነጠንባት፣
6) የህፃናት ህልም፣ የወጣቶች ራዕይ፣ የጎልማሶች ጥረት በግፍ የሚነጠቅ፣ የሚቀማ፣ የሚወረስባት፣
7) ለብዙኅን የታገሉ፣ ለምስኪኖች የቆሙ፣ ከጥቂቶች ሳይሆን ከብዙኅን የወገኑ በግዞት የሚጣሉ፣ የሚሰቃዩ፣ የሚሳቀሉ፣ የሚቀጠፉባት፣…..
….. የግፍ ምድር በመሆኗ፤
ይቺ በመፈክር፦ “አትፈርስም!” የሚባልላት የለበጣ፣ የግብዝነት፣ የሃሰት፣ የመድረክ ድራማ፣ የማስመሰል፣ የሆድ-ሲያውቅ ዶሮ ማታ፣ የይምሰል፣ የታይታ፣ የድንግርግር ‘አገር’……
ወይንም ‘አገር’ በሚል ቅፅል ስም የምትጠራ
የጉልበተኞች ቅፅር
ኢትዮጵያ…
አትታደስም፤
ከክፉ ውርሷ አትላቀቅም፤
ዛሬም በቀና ጎዳና አትራመድም፤
ስለዚህ መፍረሷም አይቀርም!
ካልፈረሰችም አትታደስም!
ትንሳኤ ይሆንላት ዘንድም
ከሞት ፅዋ መጎንጨቷ አይቀርም!
መልካም ሞት ይሁንልሽ – ኢትዮጵያ!
የሞት መልካም ካለው…
የትንሳኤም በጎ አይጠፋው!


ሽምግልና የፖለቲካ ችግሩን የሚፈታ ከሆነ ሁል ጊዜ የሚደገፍ ነው። በሌላ በኩል እነ ብርሃኑ ነጋና ብርቱካን ሚdhaቅሳን ከኢሕአዲግ እስር ቤት እንዳስፈታው የእነ ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ ዓይነት ሽምግልናም ከሆነ ታሳሪዎቹን ከእስር ቤት ለማስወጣት ቢረዳም እስረኞቹ ለታሰሩበት ምክንያት መፍትሄ ስለማያስገኝ አሁን በእስር ላይ የሚገኙት ቢፈቱም እስሩ ግን ይቀጥላል ማለት ነው

የእነ

Jawar Mohammed

ሽምግልና እጅግ ተስፋ ሰጪ ደረጃ ላይ መድረሱን ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ሰወች ሰምተናል። የቀድሞ የሰበአዊ መብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ ሽምግልና ከእነ ጃዋር መሀመድ ጋር አብሮ እንዲታይ በአገር ሽማግሌዎች እና ዲፕሎማቶች ጥያቄ ቀርቦ ተቀባይነት አግኝቷል። የ

ባልደራስ- Balderas

ሰዎችም እሱ ሳይፈታ ከ

አብን

ጋር እንደማይጣመሩ አሳውቀው እንደ ነበር ይታወቀል።

ዋቃ ጉራቻ ፍፃሜውን ያሳምርልን 
Hoggantootni ABO kan Dubbii Himaan Dhaabichaa keessatti argamuu fi Galaalchessitootni SBO mudde 20/2021 mana jireenyaa isaanii kan qabamanii hidhaman guyyaa har’aa mana murtii dhiyyaatanii ammas beellamni dabalataa guyyaan 7 irratti beellamamee jira.
Manni murtii magaalaa Buraayyuu dhaddacha har’aan dhimma Hidhamtoota kanaa kan ilaale yoo tahu beellama itti aanu irratti yoo abbaan Alangaa ragaa hin dhiyyeeffatiin dhufe shakkamtoota kana Galmee isaanii cufuu akka dandahus dubbateera.
Beellamni itti aanu Guraandhala 22/2021 akka mana murtii dhiyyaatan barameera.
Haqni Sabboontota ilmaan Oromoo fi lammiilee Oromiyaaf haa tahu.


በቅድመ 66 ባለባታዊው ስርአት ሹም ፊት ሲቀረብ ሙክት፣ ማር፣ ቅቤ ይዞ መሄድ የተለመደ ነው፤ “መታያ” ይባላል— የጉቦ የማእረግ ስም መሆኑ ነው።
ይሄ ልማድ በደርግ ዘመን ከተረሳ በኋላ ኢህአዴግ በምርጫ ሰሞን ህዝብ ፊት የሚቀርብበት የልማት የመሰረት ደንጋይ ሆኖ መጣ፤ “መቀራረቢያ” ተባለ።
የኢህአዴጉ መታያ ዓላማው እንደ ንጉሱ ዘመን ሁሉ በተቀባዩ ፊት ሞገስ ለማግኘት ቢሆንም ሰጪና ተቀባዩን ቦታ ማቀያየሩና መታያው “ላም አለኝ በሰማይ፤ ወተቷን የማላይ” እንደሚሉት የማይጨበጥ ማማለያ መሆኑ ደግሞ ‘ልዩ ያደርገዋል ። ግቡ ምርጫውን በህዝብ ይሁንታ የሚወሰን ‘ነፃ’ የማስመሰል ድራማ ሆኖ እንጂ ኮሮጆ ለሚገለብጠው ኢህአዴግ ውጤቱን ይለውጠዋል በሚል እንዳልሆነም የታወቀ ነው።
ባለፉት 30 አመታት ምርጫ በተቃረበ ቁጥር ኢትዮጲያ ውስጥ በየጎጡ መሰረተ ደንጋይ ያልተቀመጠለት የኑክሊየር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ብቻ ነው እየተባለ ይቀለዳል።
ልማድ ይከብዳል ከግንድ እንደሚባለው ከስሙ በቀር ዛሬም ኢህአዴግ ከእነ ልማዱ እንደነበረ አለ።
ከይሉኝታ ጋር ፈፅሞ የማይተዋወቀው ዐቢይ አመድ ሲጨፈጭፈው በነበረው በወለጋ በከባድ የፀጥታ አጀብ ተገኝቶ የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጡ ፋይዳ ቀደም ብሎ “ ፍራሽ አዳሽነቱን’’ ለተረዳው ህዝብ “የሞትንም እኛ ያለንም እኛ” የሚል መልዕክት ከማስተላለፍ የዘለለ ትርጉም የለውም።
Hawwii Daraaraa

ከባድሜ ጦርነት በኋላ በኢትዮጲያና ኤሪትራ መካከል ግጭት እንዳይፈጠር ሲባል በመካከላቸው ተከልሎ የነበረው buffer zone እንኳ ይህን ያህል አይሰፋም። ጠ/ሚሩ የሚወዱትንና የሚወዳቸውን ህዝብ መቅረብ ምነው ፈሩ??