አቶ ስዩም መስፍን የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ ኃላፊዎች ጋር መቀሌ ላይ በሚስጥር እየመከረ ነው።

አቶ ስዩም መስፍን የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ ኃላፊዎች ጋር መቀሌ ላይ በሚስጥር እየመከረ ነው።

አቶ ስዩም 102 የሚሆኑ ከፍተኛ መኮንኖችን ሰብስቦ “ህገ መንግስቱን የመጠበቅ ሀላፊነት የእናንተ ነው።

አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ህገ መንግስቱን እያስከበረ አይደለም። በመሆኑም ሁኔታዎችን በንቃት መከታተል አለባችሁ” በሚል በሚስጥር እየመከረ መሆኑን ምንጮች ገልፀዋል።

ስብሰባው ለ3ኛ ቀን እየተካሄደ እንደሚገኝ የተገለፀ ሲሆን በጦረታ እና በቦርድ መልክ የተሰናበቱት የህወሓት የሰራዊት አባላትም መጠራታቸው ተመልክቷል።

In his what role does Seyoum Mesfin talk to people in military service? Retired ones, OK; but he can’t talk to any active service men. He has no role in the military, he does not even have any civilian role in Abiy’s government. The army should fire officers who spoke with him and government needs to take action against him to stop his campaign against the PM. This is critical transition time, everyone should help to move the country forward

ዶ/ር ደብረ ጺዮንን ስለ ኢቲቪ(EBC) ምን ይሰማዎታል ተብለው ቢጠየቁ ምን እንደሚመልሰልን አሰብኩና? ዝም ልል አልኩና …… ፃፍኩት::

“አሁንማ የሕዝብ ኢቲቪ(EBC) የ አግ7 መጫወቻ መሆኑ በጠእሚ እበሳጭቶኛል”::


የሸገር ህዝብ ነገ በነቂስ ወጥቶ የለውጥ እንቅስቃሴውን ይደግፋል። በዚህ ኣጋጣሚ ይቺን ፎቶ ላስታውሳችሁ። ነሃሴ 2008። በዚህች እለት ሸገር ውስጥ የሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች በዚህ ስፍራ ተሰባስበው ጸረ ወያኔ ሰልፍ ለማካሄድ ሲሞክሩ እንዲህ ነበር በስርኣቱ ቅልቦች የተደበደቡት። ያን ጊዜ ወያኔን የሚቃወም ፍንፊኔ ውስጥ የሚኖር ዜጋ ኦሮሞ ብቻ ነው እንዴ የሚል ጥያቄ ኣጭሮ ነበር። ያን ቀን እነዚህ የቁርጥ ቀን የኦሮሞ ልጆች ሸገር ውስጥ የሚደርስላቸው ኣልነበረም። ከሌላ ፕላኔት እንደ መጣ ፍጥረት ታዩ። የጉደኛዋ ሸገር ኣብዛኛው ነዋሪ ያን ቀን ጉዳዩ ጉዳዬ ነው ብሎ ኣላየውም። ነገ ግን በሚልዮኖች የሚቆጠር የከተማዋ ህዝብ ለለውጡ ያለውን ድጋፍ ይገልጻል። ለውጡን ያመጣው ደግሞ የነዚህ ውድ ጀግኖች መስዋእትነት መሆኑን ሰልፈኞቹ መዘንጋት የለባቸውም ለማለት ነው።