አቶ ልደቱ አያሌው ከእስር አልተለቀቁም፡፡

አቶ ልደቱ አያሌው ከእስር አልተለቀቁም፡፡
 
አቶ ልደቱ ተጠርጥረው ምርመራ ሲደረግባቸው የነበረው የምርመራ መዝገብ በፍርድ ቤት የተዘጋ ቢሆንም፣ ከእስር አልተለቀቁምአልተለቀቁም፡፡
አቶ ልደቱ ላለፉት 40 ቀናት በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ በቢሾፍቱ ክፍለ ከተማ ሁለት ፖሊስ ጣቢያ በእስር ላይ ይገኛሉ፡፡