አቶ ለማ: Ofituultota ibsa koree hoji raawwachiiftuu irratti ofi dhaadhessaa turtes “NUTI HAQA UMMATAAF MALEE MEEDAALIYAAF” miti jedheen.

አቶ ለማ: Ofituultota ibsa koree hoji raawwachiiftuu irratti ofi dhaadhessaa turtes “NUTI HAQA UMMATAAF MALEE MEEDAALIYAAF” miti jedheen.

Lammaa Magarsaa tantee ooluma 👌


መንፈራገጡ ለመላላጥ ነው!
መስቀሉ አየለ

አዲሱ የወያኔ ስልታዊ ማፈግፈግ የፖለቲካ እስረኞችን ልፈታ ነው፣ማእከላዊ የተባለውን የገሃነም ደጅ የወፎች ዝማሬ የሚሰማበት የገነቱ የአትክልት ስፍራም ላደርገው ነው በሚል የሙዚቃ የታጀበ ነው። ኢትዮጵያውያን የዚህን ሱሪ ባንገት እሩጫ አንድምታውን እንዴት ይረዱት የሚለው ነው ቁልፉ ነጥብ።

ሲጀመር ወያኔ ለሁለት አስርተ አመታት ያህል ሽንጡን ገትሮ ሲገፋው የከረመበት ውሃ ልክ ወንጀሎች እንጅ የፖለቲካ እስረኛ የሉንም የሚል ሲሆን እንደተባለው እስረኞቹ ሁሉ የህግ እስረኛ ከሆኑ ደግሞ በአገሪቱ መደበኛ የይቅርታ ህግ ( ፓርዶን ፕሮሲጀር) መሰረት ይቅርታው መታዎጅ ያለበት በወቅቱ የአገሪቱ ፕሬዝዳንት እንጅ በፖለቲካ ፓርቲዎቹ ጉምቱዎች አልነበረም። በመሆኑም ሲጀመር ለአመታት በወያኔ የሰቆቃ ካምፕ ውስጥ ዋጋ ሲከፍሉ የከረሙት ዜጎቻችን ሁሉ በፖለቲካ አመለካከታቸው ብቻ መሆኑን እራሱ ወያኔ በዛሬው መግለጫው አመነ ማለት ነው።

ሌላው ነጥብ በአገሪቱ ህግ እንደተደነገገው የይቅርታ ህጉ በሽብርተኛ እና በሙስና (ኮራፕሽን) የተከሰሱ ሰዎችን የማይጨምር መሆኑን ግምት ውስጥ አስገብተን ስናየው ደግም የወያኔን የወድቀት ቁልቁለት ምን ያህል ከድጡ ወደማጡ እየሆነና ሊጠርገው እያቆበቆበ ካለው የህዝብ ሱናሜ መውጫ የማርያም መንገድ አጥቶ የተቸገረ መሆኑን የሚያሳይ ነው ማለት ነው።ይልቁንም ኢህአዴግ የተባለው አሮጌ ዘምቢል ስብሰባውን ሲያጠናቅቅ ካወጣው የአቁዋም መግለጫ ጋር በእጅጉ የሚጋጭና ስልጣኑን መልሶ ለማጠናከር ወደ ጅምላ ግድይያ ሊያመራ እንደሚችል ቁርጥ አዽርጎ በተንናገረ በጥቂት ቀናት ውስጥ እንደገንና ዛሬ በመቶ ሰማኒያ ድግሪ ታጥፎ ስለ ይቅርታ አዋጅ መናገሩ ሌላው በሰከነ ልቦና መታየት ያለበት ቁልፍ ነጥብ ነው።ይሁን ከተባለም እንኩዋን ወያኔ ላለፉት አርባ አመታት ሲዘራ የኖረው መከራ እንዲህ በቀላሉ የሚወራረድ አይደለምና ወያኔ የጀመረው የኋላ ማርሽ መጨረሻው እንጦርጦስ እንጅ ሌላ የሰላም ምድር አይደለም።ትግሉ ይቀጥላል!
Eshete Kassa Zewudie


አቶ ለማ መገርሳ ይባላሉ እኒህ የተከበሩ ሰው የ21ኛው ምዕተ ዓመት ዳግማዊ ቴዎድሮስ ሕልማቸው አንድ ነው !!!

ኢትዮጵያን ከመቃብር ማውጣት።

ከሰሜን በተነሱ ተኩላዎች ኢትዮጵያን በዳንጩር ካራ ገዝግዘው ጨርሰዋታል ደንበሯ ተደፍሯል የሀገር ሉዓላዊነት የሚባል ነገር የለም ተረት ተረት ሁኗል ። በአለም የኢትዮጵያን ዜግነት የያዘ ፓስፖርት ከአዲሲቷ ሀገር ደቡብ ሱዳን በ4 ደረጃ ያንሳል ። ከኤርትራ በ10 ደረጃ ታንሳለች ።ይህን ነበር ከ40 ዘመን በላይ የትግራይ ነፃ አውጭ ነኝ የሚለው ሕወሓት ለማምጣት የደከመው ።
ይሄን በውል ያዩ ውድና ብርቅዬ የኢትዮጵያን ትንሳኤ መጭውን ብሩ ተስፋ ለመላው ኢትዮጵያ አብሳሪ መላክ ናቸው ።

የትግሬው ዘረኛ ጠባብ የአንድ መንደር ቡድን በኒህ ሰው ላይ አንዳችም ነገር ቢፈፅም ቀጣዩ ዘመን የትግራይ ሰዎችን በበለጠ ሊያሳስባቸው ይገባል ። ለሀላፊ ሥልጣን ለድኩማኖች ሕወሓታውያን ሲባል ቀጣዩ የትግራይ አዲስ ትውልድ ላይ ጠባሳ ጥሎ ማለፍ ደግ አይደለም ። ኢትዮጵያ ለአንድ አናሳ ቡድን ገነት ለሌላው ገሀነመ እሳት ሁና አትቀጥልም ።የኢትዮጵያን የማፍረስ ትግራይን መመስረቱ ሕልም ከጅምሩ የመከነ ነው።
ኢትዮጵያን አፍርሶ አዲስ የግል መንደር መመሥረት ጦሱ ከባድ ነው ።ይሄን የሚሊየኖች አንደበት አቶ ለማ መገርሳን መጠበቅ ከኦሮሞ ሕዝብ ይልቅ የትግራይ ሰዎች ጥቅሙ ለናንተ ነው።

የነፃነቱ ጎዳና ክፍት ነው ሚሊየኖች የለማ ተከታይ ናቸውና ።ትግሉ በቀጣይ የበለጠ ጠናከራል።የሰላም መንገድ ያለጥፋት ማሸነፍ ያስችላል ። ሰላም ሙትና ቁስለኛ ሳይኖር ብዙ ጥፋት በመታደግ ድልን ያጎናፅፋል ።ለማ መገርሳን መጠበቅ ለትግራይ ሰዎችም ይጠቅማል።
አቶ ለማ 100 ሚሊየን ሕዝብ ይከተልሀል !!!!!!


ማዕከላዊን እንዴት እንርሳው?

ይሄን የሚከተለውን በፎቶ ግራፍ የተቀናበረውን አውዲዮ አድምጡት ዕውነተኛ ታሪክ ነው! !!!!

Eshete Kassa Zewudie