አብይ ኦሮሞንና አባቱን እንዴት አምርሮ እንደሚጠላ ዛሬ ነው የተረዳሁት!

አብይ ኦሮሞንና አባቱን እንዴት አምርሮ እንደሚጠላ ዛሬ ነው የተረዳሁት!

«ለአባቴ ቀብር ማንም የመንግስት መኪናን ይዞ ስራ አቁሞ ከኔ ጋር ለቀብር እንዳይከተል» ሲል ሁላችን በስተመጨረሻ እንዲህ ብክነትን የሚጸየፍ ተደንቀን ነበር። ነገሩ ብክነትን ከመከላከል አይደለም። ከጥላቻ እንጂ! የዛሬው በበርካታ ሚሊዮኖች ብር የተደገሰው ድግስ እና የሱ እንደ አጼዎቹ ተኮፍሶ ሙገሳን መታደምን ያዬ ይገለጥለታል።

ከዚህ ቀደም እንዳደረገው በዛሬው ንግግሩ እናቱን ሲያመሰግን አባቱን እንኳንስ በስም ሊጠራ ይቅራን «አባቴ» ብሎ መጥራት እንኳ ተጸይፏል።
Bizu Ha