አፋር ክልል ሰመራ: አባይ ፀሐየና በረከት ስሞን አፋር ክልል አዋሽ ዛሬ ታይተዋል።ዛሬ አንድ የአፋር ክልል ወጣት አሁን በላከልኝ መረጃ መሰረት በረከት ስሞኦን እና አባይ ፀሐየ አዋሽ አራት ታጃቢወች ጋር ዛሬ ታይተዋል።

አሁን የደረሰኝ መረጃ አፋር ክልል ሰመራ

አባይ ፀሐየና በረከት ስሞን አፋር ክልል አዋሽ ዛሬ ታይተዋል።ዛሬ አንድ የአፋር ክልል ወጣት አሁን በላከልኝ መረጃ መሰረት በረከት ስሞኦን እና አባይ ፀሐየ አዋሽ አራት ታጃቢወች ጋር ዛሬ ታይተዋል።
ጂጂጋ ባለው ብጥብጥ እጃቸው አለበት።እነዚህ ሰወች አፋር ክልል ከገቡ ዛሬ 3,ቀን ሆኗቸዋል።
የአፋር ክልል የአረመኒወች መደበቂያ ሆኗል።
መንግስት እነዚህን ሰወች መከታተል አለበት
በሱማሌ ክልል ለሚደረገው ብጥብጥ የነሱ እጂ እንዳለበት ግልፅ ነው።

Wantan kaleessa dubbadhu kunoo mullachuu jalqabe. Ammammoo Affaar nurratti kakaasuuf achi jirti jarri.

Via:Yaya Beshir

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.