አስደንጋጭ ዜና:የአትሌት ሀይሌ ገ- ስላሴ ካንፓኒ ዜጎችን የማሰቃያ ቦታዎች አንዱ ነው ተብሏል።

#አስደንጋጭ_ዜና: የአትሌት ሀይሌ ገ- ስላሴ ካንፓኒ ዜጎችን የማሰቃያ ቦታዎች አንዱ ነው ተብሏል።

በኢትዮጵያውያን ላይ 27 ሰባት አመት በሙሉ ወያኔ ባልታውቁ ቦታዎች ከመንግስት እስር ቤቶች እውቅና ውጭ በተለያዩ ትላልቅ ሆቴሎች እና ካንፓኒዎች ድብቅ እስር ቤት በማዘጋጀት ከፍተኛ ቶርች እና ስቃይ ሲያደርስ ቆይቷል።

አሁን ግን ሁሉም በግልፅ እየወጣ ገራፊዎቹም ለህግ እየቀረቡ ድብቁ እስርቤታቸውም እየተጋለጠ ነው በመሆኑም ከነዚህ ድብቅ እስር ቤቶች አንዱ የአትሌትሀይሌ ካንፓኒ መሆኑ ይፋ ሆኖል።

መገናኛ አከባቢ የሚገኘው የሃይሌ ሃዩንዳይ ሞተርስ ህንፃ ምድር ቤት በአዲስ አበባ ከሚገኙ ዜጎችን የማሰቃያ ቦታዎች አንዱ ነው ተብሏል።


I cant wait for LTV show Bethlehem And Getachew Reda