አርበኞች ግንቦት ሰባት በመጪው ምርጫ በ547 ወረዳዎች ለመወዳደር ማቀዱን አስታወቀ

አርበኞች ግንቦት ሰባት በመጪው ምርጫ በ547 ወረዳዎች ለመወዳደር ማቀዱን አስታወቀ

አርበኞች ግንቦት ሰባት ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ በመጪው ምርጫ በ547 ወረዳዎች ዕጩዎቹን ለማቅረብ መዘጋጀቱን አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ተናገሩ።ንቅናቄው በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን በንቃት የሚያሳትፍ ድርጅት ሊመሰርት መዘጋጀቱንም አቶ አንዳርጋቸው ጨምረው ተናግረዋል።

(DW)-አርበኞች ግንቦት ሰባት ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ በመጪው ምርጫ በ547 ወረዳዎች ዕጩዎቹን ለማቅረብ መዘጋጀቱን አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ተናገሩ። አቶ አንዳርጋቸው ይኸን ያሉት ንቅናቄው በብሪታኒያ እና አካባቢዋ ከሚገኙ አባላቱ ጋር በመከረበት ስብሰባ ላይ ነው። ንቅናቄው በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን በንቃት የሚያሳትፍ ድርጅት ሊመሰርት መዘጋጀቱንም አቶ አንዳርጋቸው ጨምረው ተናግረዋል። አዲስ የሚቋቋመው ፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ እና መርሐ-ግብር በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ውስጥ ዝግጁ ይሆናሉም ተብሏል። በትናንትናው ዕለት በለንደን ከተማ የተካሔደውን ውይይት የተከታተለችው ሃና ደምሴ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።

ሃና ደምሴ

እሸቴ በቀለ
ሸዋዬ ለገሠ

1 Comment

  1. Abiy with Boeing plane is flying allover Ethiopia and other parts of the world campaigning for EPRDF.ANDM GEDU is in USA campaigning. Most of EPRDF’s campaigning expense is paid with tax payers federal public money. EPRDF is campaigning in huge stadiums in and out of Ethiopia broadcasting it in medias allover.In Tigrai TPLF is campaigning.In South Hailemariam and Abiy are campaigning. EPRDF is already guaranteed to win the majority since the medium of communication inside Ethiopia is all in the EPRDF’s hand. EPRDF tap phones hack computers so on and so on.There is no use for other parties to even dare to compete with EPRDF because the Competing field is not leveled evenly. METEC General Kinfe got arrested because Azeb Mesfin gave the order ,in a dispute over Azeb’s authority over METEC . Nothing changed Azeb TPLF is still in power and they are still not letting noonelse get the the power.The TPLF has it’s inner disagreement but when it comes to power they are not letting it get out of their hand
    Abiy is TPLF’s puppet who is trying to cover up their deeds .Ginbot7 knows it but the Ginbot7 officials are just scared to admit it.

Comments are closed.