አምባገነኑ ኢሳያስ አፈወርቂ ቅጥር ነፈሰገዳይ የኤርትራን መከላከያ ሰራዊት በግልጽ ከአብይ አህመድ ብልጽግና ቡድን ገዳይ ሃይሎች ጎን ለጎን አሰልፎ ኦሮምያ ዉስጥ በተለያዩ ዞኖች የኦሮሞን ሕዝብ እየወጋና ደም እያፈሰሰ መሆኑ በተጨባጭ ተረጋግጧል።
ስለዚህ የኦሮሞ ሕዝብ በለበት ቦታ ሁሉ ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራዉ የሻዕቢያ ቡድን የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት መሆኑ ታዉቆ በሁሉም አቅጣጫ መፋለም አለበት።