አሁን ምሽት አዘዞ ላይ ከ10 በላይ ቅማንት ቤቱ ውስጥ በፋኖ እና ተባባሪ ዘራፊ ተቃጠለ።

የጓንግ ጦርነት ምስጢር ሴራ ሲጋለጥ

ሰሞኑ በተከታታይ እለታት ጭልጋ ላይ የቅማንትን ንጹህ ህዝብ በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ለደምሰስና የቅማንትን ኮሚቴም አሳዶ ሙሉ በሙሉ መረሸን በሚል ስንኩል እቅድ ኦፕሬሽን ተሰርቶ በቅማንት ገበሬና በነ አገኘሁ ተሻገር “ምድር አንቀጥቅጥ ጦር” (ድንቄም ምድር አንቀጥቅጥ) ጦርነት ሲካሄድ እስከ ዛሬዋ እለት ድረስ መቆየቱ ይታወቃል። በትናንትናው እለት ብቻ ከ40 መኪና ያላነሰ የጦር ሰራዊት፣ ነዳጅ የሞሉ ቦቴዎች ፣ የጦር መስሪያ የጫኑ ሲኖ ትራኮች ወደ ቅማንት ገበሬ መኖሪያ ሰፈር ተጭው ገብተዋል።
+
ይህ ሁሉ የጦር ሰራዊት በክልሉ መሪዎች ተልኮ እንደሚገባ ሙሉ መረጃ የነበራቸው የ33 ክፍለ ጦር ሰሜን እዝ የጓንግ ምድብ የሰራዊቱ አባላት ጦሩ ከመግባቱ አስቀድመው በር ሲጠብቁ የነበሩ የቅማንት ገበሬዎችን በማታለል ወደ ቤታችሁ ሂዱ እኛ እንጠብቃለን የሚመጣውንም የፋኖና ልዩ ኃይል የጦር ሰራዊት እናስመልሳለን በማለት የጥፋት ሴራ ሸርበው ከአስነሱ በኋላ የጥፋት ሰራዊቱ እንደደረሰ በቀጥታ ወደ ቅማንት ሰፈር ፈቅደው በማስገባት ከፍተኛ ጭፍጨፋና ዝርፊያ እንዲያካሂድ ሽፋን ሰጥተዋል። በዚህ ወቅት መሪና ተባባሪ የነበረው በቦታው ተመድቦ በቅማንት ሕዝብ ላይ ሲፎክርና ሲዝት የከረመው የበለሳው ተወላጅ ኮሎኔል ገቃዱ ነው። ኮሎኔል ፈቃዱ የቅማንትን ሕዝብ ለመምታትና ለማስመታት ከፍተኛ ጥርስ መንከስ ሲታይበት እንደ ከረመ ሙሉ መረጃ አለን።
+
በእቅዱ መሰረት ምንም ያላጠፉ ሶስት ወንድሞቻችን በቀጥታ በጥይት መትቶ ገድሎብናል። ለወራሪዎቹ ከስር ከስር እየተከተለ የልብ ልብ በመስጠትና በማደፋፈር የድሀ ቅማንት ገበሬዎችን ላሞችና በሬዎች እያሳረደ ሲያስበላ ውሏል። በተጨማሪም አጤ ጎዳና የተባለች የአካባቢው ነዋሪዎች ሰፈር በር እየሰበሩ በመግባት የቤት እቃ መሉ በሙሉ እንዲወድምና እንዲዘረፍ አድርጓል። የመዝናኛ እቃዎችም ተሰባብረው ከጥቅም ውጭ እምዲሆኑ አድርጓል። ፍሪጅ ፣ የነዋሪዎቹ ቀለብ (እህል) ፣ አሌክትሮኒክስ እቃዎችና አልባሳት ሙሉ በሙሉ ተዝረፈው ተጭነዋል። ይህ ሁሉ ሲሆን ኮሎኔል ፈቃዱ ቆሞ ይመለከት ነበር። በነአገኘሁ ተሻገርና በነዮሐንስ ቧያለው ተእዛዝ ተልኮ የመጣው ወራሪ ሰራዊት ከኮሌኔሉና በስሩ ከነበሩ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ጋር ሀሳብ ሲለዋወጡ ይታዩ ነበር። ስለሆነም ጦርነቱ እጅግ በጣም ከባድና ዘግናኝ ነበር።
+
ሰውየው የግፉ ዘግናኘት ያንገሸገሻቸው የቅማንት ገበሬዎች ገፍተው ሲዋጉ ገበሬዎቹ ላይ መትረጌስ እየተኮሰ በማሸማቀቅ ንብረታቸውን ሙሉ በሙሉ አስዘርፎባቸዋል። ከላይ እንደተገለጸው ከራሱ ከፍቃዱ በተተኮሰ ጥይት መቸም የማንረሳቸው ወንድሞቻችን አጥተናል።
+
ከዚህ በፊትም በሽንፋ ፣ በመተማ ዮሐንስና በሌሎችም ቦታዎች ከሞቱብንና በጅምላ ከተቃተሉብን ከ95% በላዩ ወገኖቻችን ያጣነው መከላከያ ሰራዊት ውስጥ በሚገኙ የመከላከያ ተቋሙን ስምና ዝና በሚያጎድፉ ጥቂት ጽንፈኛ የአማራ ተወላጆች ሴራና ደባ ነው።
+

በያላችሁበት ሁሉ ሰላምን እመኛለሁ ! By Kassa Busi


አሁን ምሽት አዘዞ ላይ ከ10 በላይ ቅማንት ቤቱ ውስጥ በፋኖ እና ተባባሪ ዘራፊ ተቃጠለ።
ከነዚህም ውስጥ ” እንዲነው” የተባለው የቅማንት ባለሃብት ከወንድሞቹ እና እህቶቹ ጋር በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል። ደመወዝ የተባለው ባለሃብትም አሁን በዚህ ሰዓት ከነ ቤተሰቦቹ ታፍኖ ቤቱ እየተቃጠለ ይገኛል። ሁነኛው የታባለው ባለሃብትም ታፍኖ እንዲሁ ቤቱ በጥይት እሩምታ እየተናደ ይገኛል። ጎንደር እና አዘዞ ያለህ ቅማንት አንድ ባንድ የስም ዝርዝር ይዘው እየረሸኑ ይገኛሉ። በዙሪያው ያለህ ቅማንት ቶሎ ድረስላቸው ወገኖቻችን አለቁ።
Via Ambo TimesEthiopia -ESAT Eletawi የቅማንት ጉዳይና የብሔረተኛ ሚዲያዎች ዘመቻ Mon 30 Sept 2019