ነፍሰ ገዳዮቹና አጋሮቻቸው እጅግ በጣም የተደሰቱ ይመስላሉ:: ገና ከወዲሁ ድልን የተቀዳጁም መስሏቸዋል::

ነፍሰ ገዳዮቹና አጋሮቻቸው እጅግ በጣም የተደሰቱ ይመስላሉ:: ገና ከወዲሁ ድልን የተቀዳጁም መስሏቸዋል::

TPLF’s agazi forces killed Qalbeessaa Mekonnen today in such a cruel way in Gimbi. May he join our martrs in the heaven.

“Kun Reefaa Qalbessaa Mokonnin kan haaraa Gimbiitti Waareggamee.”

#Gimbii

Note that agazi killed Qalbessaa Mokkonnin in such a cruel way with multiple shots on his chest and head while he was actually on his way going to hospital. He was a patient.

The message below came in right after agazi shot him nearby Gimbi bus station but it’s confirmed that he already died upon arrival at the hospital.

“Qalbessaa Mokkonnin Qeerro jedhamuu utu inni Mana Yaala Deemaa jiruu naannoo Bufata konkoolaata Gimbiittii utu inni kara irraa deemaa jiru Ganama kana Saggoo
( Gatiitti) isaa irra rukuttee jirtii. Deemun rakkisadhaa amma Du’a fi jireenyaa giddu jiraa Hospitala Galee jiraa.”

#Gimbii

This is Arega Mekonnen. He survived Agazi’s multiple shots on his leg. His tibial bone completely crushed.

“Araggaa Mokonnin Milaa isaa irraa kan rukkuttame haaraa.”

Via: Girma Gutema

ወይ ጉድ!!
ለጠቅላይ ሚኒስትርነት በሚደረገው ውዽር የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት)፣ የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን)፣ የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) እና የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) ሊቃነ መናብርት ይወዳደራሉ፡፡
ደብዬ በጓዳ ከች!!!

ድርጅቶች ሊቃነ መናብርት ለጠቅላይ ሚኒስትርነት

ነፍሰ ገዳዮቹና አጋሮቻቸው እጅግ በጣም የተደሰቱ ይመስላሉ:: ገና ከወዲሁ ድልን የተቀዳጁም መስሏቸዋል:: አፈግፍገው ከነበሩበት በሌላኛው ክንዳቸው ሊያንሰራሩ የቋመጡ የመስላሉ:: ከምንጊዜውም በላይ ደም የጠማቸውም ይመስላሉ:: ከሰው ልጅ ደም መፍሰስ በላይ ስልጣን ስለሚያሳስባቸው ግድያቸውንም በምእራቡ በኩል ጀምረውታል:: ከባህሪያቸው አንፃር ገና ብዙ እንደሚገሉ ይጠበቃል:: የሚገድሉት እንደሚሉት የሀገርን ሰላም ለማምጣት አይደለም:: የሚገሉት የህዝብን የነፃነት ጥያቄ አብሮ ለመግደል ነው:: የሚገድሉት የአንድን ቡድን የበላይነት ዳግም ለማንሰራራት ነው:: የሚገድሉት እያጣን ነው ብለው ያሰቡትን የ 100 ዓመት ራዕይ ዳግመኛ ወደ ቦታው ለማስመለስ ነው::

ግና..!!

ይህ ህዝብ ማንም ሞራል ሰጥቶት ሳይሆን ጭቆና አንገሽግሾት ለመብቱ የተነሳ ህዝብ ነው:: ይህን ህዝብ ኦህዴድ መርቶት አላታገለውም:: የህዝቡ የነፃነት ጥያቄ ማገርሸትና አልንበረከክም ባይነት አዲስ አስተሳሰብ ያላቸውን ኦህዴዶችን ፈጠረ እንጂ አሮጌዎቹ ኦህዴዶች ህዝቡ ለነፃነቱ እንዲታገል አላነሳሱትም:: ዛሬ ስልጣን የጠማቸውና ከህዝባቸው ደም ይልቅ የሌሎች ዘለዓለማዊ የስልጣን ጥማት ያሳሰባቸው ኦህዴዶች ጠቅልለው ጎራቸውን ለይተዋል:: እነኚህ የታሪክ አተላ ናቸው:: ህዝቤ ይረሸን ብለው ፈቃድ የሰጡ ሆድ አደር የታሪክ ተጠያቂ ናቸው::

የህዝቡ ትግል በህዝቡ እጅ ነው:: የተወሰኑት እንደሚሉት ዳያስፓራው እንደፈለገው የሚያሽከረክረው አሊያም ‘ አዲሱ የኦሆዴድ አመራር’ የሚመራው አይደለም:: ሁለቱም በፈለጋቸው ሰዓት የሚያስቆሙት መዓበልም አይደለም:: ህዝብ የሚታገለውን እስኪያገኝ ይታገላል:: ለዚያም የሚያስፈልገውን መስዋዕትነት ይከፍላል:: የሚፈልገውን ነፃነት ሲያገኝ ተረጋግቶ ኑሮውን የመራል:: ይህ ህዝብ ዋጋ ከፍሏል:: ከዚህ የበለጠ ለነፃነቱ ዋጋ ለመክፈልም የተዘጋጅ ህዝብ ነው:: ይህን ህዝብ በመትረየስ ሰብሮ ማንበርከክ አይቻልም:: የትናንቱን እጎብዳጅና አሽከር ኦህዴድ ፈጥሮ ህዝብ ጫንቃ ላይም ለመጫን በፍፁም አይሞከርም:: ያ ላይመለስ አመድ ሆኗል:: እያንዳንዱን ቤት በደም አጨቅይቶ ለዳግም ደም ማጨቅየት የተሰለፈ ቡድንም ይበልጥ እጁን በደም ከማላወስ ይልቅ የሚያተርፈው አንዳችም ፋይዳ አይኖርም::

ነገ ሩቅ አይደለምያው

Via: Ziyad R. Abdule


Ethiopian Council for Reconciliation and Restorative Justice – Hamrawit Tesfa’s Speech

Gabataa Media‘s video.

* Paarlaamaan Ethiopia dirree lolaa fakkaataa ture jedhu, namni biyya keessaa nuuf himan
* Miseensota 98 akka sagalee hin kennanneef paarlaamaa seensisuu dhorkan
*Paarlamaan waan kolfaa tahe, sagalee namaa hatuu fi duriyyootni woyyaanee harka lama baasaa turan.
* Gama kamiinuu Paarlamaan kun Seenaa haaraa hojjeteera. Akkaataa kamiinuu labsiin kun seeraan kufeera.