ነፃነት በነፃ የለም! ስልጣኔ፣ ከጭፍንነት የፀዳ ሂሊና ሲኖር ለይቅርታ አይቸግርም።

ነፃነት በነፃ የለም!

አሜሪካኖች ከሚሊየን በላይ የኮሮና ተጠቂ ይዘው እና ከመቶ ሺ ሰው በላይ በኮሮና ሞቶባችዋል… ነገር ግን አንድ ጥቁር አሜሪካዊ በነጭ ፖሊስ መገደሉን ተከትለው እየፈጃቸው ያለውን ኮሮናን ባለመፍራት ነጭ ጥቁር ሳይሉ ሁሉም በአንድ ላይ ባደረጉት የ3 ቀን መራር ትግል ፖሊሶችን አንበርክከው ይቅርታ አስጠይቀዋል።
የአብይ መንግስት ይሄን አይቶ ተምሮ ይቅርታ ሊጠይቅ አይደለም ግድያ አልተፈፀመም ብሎ በመካድ ላይ ነው!!

በየትኛውም ታሪክ ውስጥ ማንም ለማንም የነፃነት ስጦታ በገፀ በረከትነት ስለማያቀርብ ከኮሮና በላይ እየገደለን ያለውን መንግስት ጊዜ ሳንሰጠው ማስወገድ ግድ ይላል።

USA : The Land of humanity, democracy ,tollerance & rule of law whereby all races together rejecting racism and injustice. In such emotional way Police forces demanding the NATION forgiveness!


ስልጣኔ፣ ከጭፍንነት የፀዳ ሂሊና ሲኖር ለይቅርታ አይቸግርም። ተቋማዊ የሞራል ተጠያቂነትን ከዚህ መማር ይቻላል
አራት ዘረኛ ፖሊሶች ለፈፀሙት ወንጅል ሌላው የአሜሪካ ፖሊስ ተንበርክኮ ይቅርታ ሲጠይቅ ሳይ ልቤ በሰብአዊ ስሜት የተዳበሰ መሰለኝ፤ ጆርጅ ፍሎይድ ሲገደል የሚያሳይ ቪዲዮ ባየሁ ጊዜ የተሰማኝ ስሜት አሁን አብሮኝ የለም። ብን ብሎ ጠፋ

Nimah Abdi


በኦሮምያ ክልል መንግስት ባስማራቸው ታጣቂ የፀጥታ ሀይሎች ከባድ የመብት ጥሰት እና አፈና በህዝቡ ላይ እየተፈፀ ነው።

ብ/ጀኔራል ከማል ገልቹ

Daniel Dhaba


Hardha ganamaan oromiyaa kutaalee garagaraatti hiriirri mormii dhoohee jira hamma salaata jumma’atti itti fufa

Freedom Media