ነገሩ እንዴት ነው? የዘግነት ፖለቲካን ለማራመድ አለን እያሉ ያሉትን አንድ ትልቅ በሄር የለህም ብሎ መካድ ተገቢ ነው ወይ?
አማራ የሚባል ነገድም ሆነ ህዝብ የለም። አማርኛ የ አክሱም ነገስታት እያስገበሩ ሲመጡ
ገባሮች ( አገዎቹ ጎጃሞቹ ጉራጌዎቹ እና ወዘተ ) ባንድነት የሚግባቡበት ቋንቋ ስላልነበረ የተፈጥረ ቋንቋ ነው!
አንዳርጋቸዉ ፅጌ!
“አማራ የሚባል ነገድም ሆነ ህዝብ የለም። አማርኛ የአክሱም ነገስታት እያስገበሩ ሲመጡ ፣ ገባሮች ( አገዎቹ፣ ጎጃሞቹ ፣ ጉራጌዎቹ እና ወዘተ ) ባንድነት የሚግባቡበት ቋንቋ ስላልነበረ የተፈጥረ ቋንቋ ነው ።”
ይሄን ያለው አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ነው። እንግዲህ “አማራ የሚባል ነገድም ህዝብም አለ”የሚለው አካል በሀሳብ ማስረዳትና መከራከር አለበት።
ከዚህ ቀደም መንግስቱና ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያምን ጨምሮ በርካታ ታዋቂ ምሁራን የታሪክ ሰነድ ይዘው “አማራ የሚባል ነገድም ሆነ ህዝብ የለም” ብለው በአደባባይ ሲሞግቱ ቆይቷል።
Roadmap (እውነት ከሆነ) ክልል ሁላ የማፍረስ እቅድ አለው😛
Ethiopia: ትኩሳት – የመሐል እና ዳር አገር ፖለቲካ | ADP | TPLF | ODP | SDP | EPRDF