ቼኩ ብቻም ሳይሆን “ገመቹ ጫላ” በሚል ስም ከንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ የወጣው መታወቂያም የተጭበረበረ ስለመሆኑ የባንኩ ማኔጀር መሰከረ እኮ!

ቼኩ ብቻም ሳይሆን “ገመቹ ጫላ” በሚል ስም ከንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ የወጣው መታወቂያም የተጭበረበረ ስለመሆኑ የባንኩ ማኔጀር መሰከረ እኮ!

የጠፋው የሜቴክ አውሮፕላን በስሙ ተገኘ የተባለው ” ዮሀንስ መገርሳ ” መገርሳ የሚለው ስም ተወስዶ ወደ ኦህዴድ ለመግፋት በህወሀት ካድሬዎች ሙከራ ቢደረግም በ Petros Ashenafi Kebede መረጃ መሰረት አቶ ዮሀንስ መገርሳ እዛው የህወሀት ቤተሰብ ሆኖ ተገኝቷል ። አቶ ዮሃንስ መገርሳ የዝምድና ትስስሩ በቀጥታም ባይሆን በተዘዋዋሪ አዜብ መስፍን ጋ ይደርሳል ። አቶ ዮሀንስ መገርሳ በህወሀት ሰዎች የተገደለውን የክንፈ ገብረ መድህንን ሚስት ከሰውየው ሞት በኃላ ያገባ ሰው ነው ። ሟቹ አቶ ክንፈ ገብረ መድህን በትግሉ ግዜ ከመለስ ዘናዊ በፊት የአዜብ መስፍን ፍቅረኛ የነበሩና የአዜብ መስፍን የመጀርመያ ልጅ አባት ናቸው።

ቀጥሎ ደሞ ዛሬ 14 ሚሊዮን ብር ከባንክ በሃሰተኛ ቼክ ሲያወጣ የተያዘውን ” ጫላ ” የሚባል ሰው ሰንሰለቱን እናራጣና ሰንሰለቱ ወደ ለማ መገርሳ ወይስ ወደ ደብረፂዮን ይቀርባል የሚለውን እናያለን። መታወቂያው እራሱ የሃሰት እንደሆነ ፖሊስ አረጋግጧል ።

በገመቹ ፣ በጫላ ምናምን የመሰሉ ስሞች ህወሀት ብዙ ስለሸቀለ አሁን አሁንማ እነዚ ስሞች ሲጠሩ እራሱ በቀላሉ የህወሀት ሰዎች ስም እየመሰለ መቷል ።

Brook Michel


ቼኩ ብቻም ሳይሆን “ገመቹ ጫላ” በሚል ስም ከንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ የወጣው መታወቂያም የተጭበረበረ ስለመሆኑ የባንኩ ማኔጀር መሰከረ እኮ!

 

 

 

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻላ ቅርንጫፍ አንድ ግለሰብ በተጭበረበረ ቼክ 14 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ሊያወጣ ሲል ተያዘ

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻላ ቅርንጫፍ አንድ ግለሰብ በተጭበረበረ ቼክ 14 ሚሊየን 724 ሺህ ብር ሊያወጣ ሲል ተያዘ።

ተጠርጣሪው አቶ ገመቹ ጫላ በሚል ስም በባንኩ ቅርንጫፍ ባለፈው አርብ የባንክ ሂሳብ የከፈተ ነው።

ዛሬም ወደ ባንኩ ቅርንጫፍ በማምራት በተጭበረበረ የአንበሳ አውቶብስ ቼክ 14 ሚሊየን ብር 724 ሺህ በማውጣት አርብ እለት ወደ ከፈተው የባንክ ሂሳብ ለማዛወር ሲል ነው በብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ክትትል ተደርጎበት መያዙን መረጃ ያመላክታል።

ተጠርጣሪው በሰዓቱ ለባንኩ ቅርንጫፍ የደንበኞች አገልግሎት ኃላፊ 1 ሚሊየን ብር ጉርሻ በማቅረብ እንዲፈፀምለት ለማግባባት ሞክሮም እንደነበር ተመልክቷል።