ትግራይ: የባድመ ኢሮብ ተቃውሞ ሰልፍ: ኢትዮጵያዊ ድንበሩ እንዲደፈር መሬቱ እንዲቆረስ አይፈልግም:: ያ እንዳይሆን ከሻዕቢያና ወያኔ ጋር ሀገር እንዳትገነጠል ደምና አጥንት ከስክሷል::

ትግራይ:  ‪የባድመ ኢሮብ ተቃውሞ ሰልፍ: ኢትዮጵያዊ ድንበሩ እንዲደፈር መሬቱ እንዲቆረስ አይፈልግም:: ያ እንዳይሆን ከሻዕቢያና ወያኔ ጋር ሀገር እንዳትገነጠል ደምና አጥንት ከስክሷል::
በተቃራኒው ሀገር እንዲገነጠል ኢትዮጵያን የወጋ የእናት ጡት ነካሽ ነበር- ዛሬ ትግራይ ላይ ሰልፍ ያስወጣውና የወጣውን ሕዝብ ስመለከት ሀገርን ለማዳን እና ለመገንጠል በእርስበርስ ጦርነት ያለቀውን ወንድማማች ሕዝብ አስታወሰኝ :: ቁስል ያመረቅዛል! ያስለቅሳል ::
የዛሬው ተቃውሞ ከ44 ዓመታት በፊት ወያኔ ላይ መሆን ነበረበት:: ምን ዋጋ አለው? ያ አለፈ:: ይሁን እንጂ ሌላ የታሪክ ዕድል ደግሞ ተከሰተ። ሁለተኛውን 27 ዓመታት ሙሉ ሳይጠቀሙበት ቀረ ::

ህወሓት ከገባ ጀምሮ በአዲ’ሳባ, ጋምቤላ, በሎቄ – ሲዳማ, በኦሮሞ,በአማራ, በኮንሶ, በሶማሌ ያ ሁሉ ዜጋ በጥይት ሲረግፍ እየታፈሰ በየእስርቤቱ ሲታጎር አንድም ቀን በትግራይ ክልል ተቃውሞ ተሰምቶ አያውቅም::

‪ከዚያ ይልቅ ለአንድ እግርኳስ ቡድን ነውር ሰልፍ ተወጥቷል:: ‬አሁን ደግሞ ለባድመ ኡኡ… እየተባለ ነው::‬
‪ባድመን ለመስጠት እነ መለስ ለመዳኘት ሲፈቅዱ, ሲደራደሩ, በፊርማ ሲስማሙ, እነ ስዩም ሲዋሹን የት ነበራችሁ? ‬ እነሱ እኮ ጀጋኑ ናቸው አይደል?
‪ኢትዮጵያዊማ ለዚያ መሬት ከመቶ ሺህ በላይ ልጆቹን ገበረ:: በእብሪትና ትዕቢት ብቻ ለተነሳው የጌታ ሻዕቢያና ሎሌ ወያኔ ጠብ አላስፈላጊ መስዋዕትነት ተከፈለ:: ታዲያ አሁን ተጨማሪ የመጠየቅ ሞራሉ አላችሁ? መቸም ኃፍረቱ የለም:: ‬
ይልቁኑ አሁን በተከፈተው ሦስተኛ የታሪክ ቶምቦላ መጠቀም ከተጠያቂነት ያድናል:: ፈዋሽም ነው! ሀገርን ወደ እኩልነትና ዴሞክራሲያዊ መንገድ ለመመለስ በሚካሄደው ሂደት ተባባሪ መሆን:: ሴራውና እብሪቱን አሽቀንጥሮ ከመላው ኢትዮጵያዊ ጎን መሰለፍ:

Via: Kassa Yilma


አዳም ሆይ ተረጋጋ!! ጄ/ል ሳሞራ ይቺን ሶፍያ የተባለች ሽንኩርት የመሰለች ቺክ የሚገምጠው በነፃ እንዳይመስላቹ በወር ከሚያገኛት 6 ሺህ ብር ቆጥቦ በሚልዮኖች ግዙፍ ህንፃ ገንብቶላት ነው ፣ በስሟ በርካታ የአስመጪና ላኪ የንግድ ድርጅት ከፍቶላት በሜቴክና በመከላከያ ስም ያለ ቀረጥ ከውጭ እንድታስገባ አርጎላት ነው ፣ ከዛ በምታገኘው ትርፍም በአዲስ አበባ እና በትግራይ በርካታ የሪል ስቴት ግንባታዎችን እንድታካሂድ መንገድ ጠርጎላት ነው።

ቄራ አካባቢ በስሟ ሶፊያ የንግድ ማእከል (ሶፍያ ሞል) የሚል ቀበሌ የሚያክል ህንፃ ለንግድ እንቅስቃሴ አመቺ በሆነ ሰፊ ቦታ ላይ የተገነባላት ህንፃ በውስጡ ባንኮች፣ የመድህን ድርጅቶች፣ ካፌዎች፣ የልብስና የጫመ መደብሮች፣ ትምህርት ቤቶች፣ የፎቶ ስቱዲዮዎች፣ የመኪና አከራይ ድርጅቶች ፣ ኢትዮ ቴልኮምና ሌሎችም በርካታ ደርጅቶች ተከራይተውታል። ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ( ፓርኪንግ) ያለው ይህ የንግድ ማእከል በየወሩ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ለጄ/ል ሳሞራና ባለቤታቸው ያስገባል።
ከሷ የሚጠበቀው ይሄ ደሙ የቀዘቀዘ ወንጀለኛና ከርካሳ ሽማግሌን ደም ማሞቅ ብቻ ነው!

Via: Fitsum Gosaye


UPDATED
Akkuma jenne murtiin haaraan dhimma daangaa Itiyoo-Ertiraa sun hawaasa Tigraay qoqqoodaa jira. TPLF irrattis aktiivistoonni gariin eeboo ololaa qarachaa jiru. Guyyaa har’aa naannoo Tigraay keessatti jiraattonni naannoo daangaa kan aanaa Iiroob keessatti argaman hiriira mormii bahanii jirani. Murtee KHR ADWUI dheengadda dhimma waldhabdee daangaa Itiyoo Eertiraa irartti baase mormuun hiriira kana bahan. Ejjennoon duraan qabamee ture akkuma jirutti itti fufuu qaba jedhaa jiru.
Maddi oduu: Biiroo Komunikeeshinii Naannoo Tigraay

Kun kanaan osoo jiruu Addi Bilisummaa Ummata Tigraay – TPLF ibsa har’a baaseen ummanni naannichaa olola qilleensa irra deemuun burjaajawuu dhiisee murtee KHR ADWUI akka fudhau waamicha godhee jira. Ibsa kana keessatti murtiin dheengadda godhame sun hunda caalaa ummata Tigraay akka fayyadu jala murte. ‘Haal duree tokko male murtee dhimma daangaa Aljeers fudhanna jechuun hojiirra oolinsa isaa irratti Ertiraa waliin hin maryannu jechuu miti’ jechuun ummata fincila eegalaa jiru kana tasgabeessuuf yaalii godhee jira. Ibsa kana irraa wanni hubatamu TPLF akka duraa sanitti ummata Tigraay tokkoomsee oofuu akka dadhabaa jiruu fi ofii isaafuu madda garaagarummaa ummata Tigraay tahaa jiraachuu isaa ti.

Via: Yaya Beshir