“ትልቁ የጠ/ሚ አብይ አህመድ ችግር፣ የውድቀቱ መጀመሪያና መጨረሻም የሚሆነው የኦሮሞ ድርጀት መሪ

“ትልቁ የጠ/ሚ አብይ አህመድ ችግር፣ የውድቀቱ መጀመሪያና መጨረሻም የሚሆነው የኦሮሞ ድርጀት መሪ ሆኖ [በግልጽ የኦሮሞ መሪ ሆኖ ወይም ኦሮሞ ሆኖ ማለቱ ነው —“ድርጅት” የምትለው ለዲፕሎማሲያዊ አነጋገር የገባች ነች] የኢትዮጵያ መሪ ለመሆን መሞከሩ ነው።” እያለ ነው የደርጉ ጉምቱ ሰው ሻለቃ ዳዊት ገ/ጊዮርጊስ

ብዙዎች ይህንን ፎቶ እየለጠፉ እስክንድር ነጋን ሲወቅሱ ኣያለሁ። እኔ ደግሞ መወቀስ ሳይሆን መመስገን ኣለበት ኣልኩ። ግለሰቡ እውነተኛ ኣላማውንና ማንነቱን ሳይደባብቅ ሸገር ላይ ማንን ለማንገስ እያጓራ እንደሆነ በዚህ “ሹመት” ስላረጋገጠ ጠቀመን እንጂ ኣልጎዳንም። በጥቂት ግለሰቦች ዘንድ የነበረውን ብዥታ ለማጥራት ፎቶው በቂ ነው። ደግሞ ለእስክንትር ነዳ ኣንድ ፕሬዝዳንት ማሜ በቂ ነውና ብዙ ኣታራግቡት። ማሜ የባልዲ ራስን ኣቧራ ኣንድ ባልዲ ውሃ ኣርከፍክፎበት ዘጭ ያደርገዋል🙂 Baharudin nan sobee?


የ ለገጣፎ ለገዳdhii ሕገወጥ ግንባታን ስንቃወም በምክንያት ነበር። ሸገርን ከ ደብረንርሀን በማሳለጥ አማራ ክልል እና አአ ድንበርን እንዲዋሰኑ የታለመ ነበር። ይህም ፅሁፍ ያንን የሚመሰክር ነው። ሰላድንጋይህን ታቅፈክ ትቀራለክ እንጂ ከን እንግዲህ አይደለም አማራ ክልል ጎጃም ጎንደርም ያንተ አይደሉም። እስክንድር ሆይ ሲያምርክ ይቀር።

ፎቶው ላይ እምታዩት ፅሁፍ የ እስክንድር ናው። ከ Alex Mamz ገፅ ላይ ነው የወስድኩት።

Taagal Daaqaa Waaqgaarii


“ትልቁ የጠ/ሚ አብይ አህመድ ችግር፣ የውድቀቱ መጀመሪያና መጨረሻም የሚሆነው የኦሮሞ ድርጀት መሪ ሆኖ [በግልጽ የኦሮሞ መሪ ሆኖ ወይም ኦሮሞ ሆኖ ማለቱ ነው —“ድርጅት” የምትለው ለዲፕሎማሲያዊ አነጋገር የገባች ነች] የኢትዮጵያ መሪ ለመሆን መሞከሩ ነው።” እያለ ነው የደርጉ ጉምቱ ሰው ሻለቃ ዳዊት ገ/ጊዮርጊስ

መልክቱ ግልጽ ነው። የኢትዮጵያ መሪ ለመሆን የግድ ራስህን de-Oromize ማድረግ ይኖርብሃል ነው። ያው ኢትዮጵያዊ ለመሆን ኦሮሞነትህን ጣለው የምትለውና በጦር ሜዳም በፖለቲካ ሜዳም የተሸነፈችው የድሮ ኢትዮጵያዋ የኢትዮጵያዊነት እሳቤ አካል መሆኗ ነው ይህቺም። ሚስኪን….

ከዚህ በተጨማሪም፣ ሌሎች የኢትዮጵያ ብሄሮችም እሱ ”የጽንፈኞች መፈልፈያ” ባለው ኦሮሚያ ላይ (ኦሮሞ ላይ ማለቱ ግልጽ ነው) እንዲደራጁ በግልጽ ጥሪውን አስተላልፏል ሻለቃ ዳዊት። ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድንም በ”የጸንፈኞች መፈልፈያ ክልል መሪነት” ከሶታል።

“…ደርግና ሃሳቡ ተመልሶ አራት ኪሎ ቤተ መንግስት በሆነ መንገድ ከገባ ከትግራይ ድረስም ቢሆን ሄደን እንወጋዋለን፣ እናስወግደዋለንም” ነው ያለው የመቀሌ ዩኒቨርሲቲው ትንግታግ መምህር? በኔ እይታ ግን መምህሩ አጉል ስጋት ገባው እንጂ አንድም ይሄ የደርግ አስተሳሰብ ወደ ቤተ መንግስት ሊገባ አይችልም፣ ሁለትም በሆነ ተዓምራዊ አጋጣሚ ቢገባም እንኳ እሱን ባንድ ቀን ዱቄት አድርጎ ለማባረር ገና ከመቀሌ ድረስ ሌሎች መምጣት አይጠበቅባቸውም። ለዚህ ስራ እዚሁ ያሉት ኦሮሚያና የኦሮሞ ቄሮዎች ከበቂ በላይ ናቸውና።

ይሄው ነው።

Girma GutemaOMN: ODUU GALGALAA (Waxabajji 08/2019)


Nashiida waayee qabsoo


ESAT Reyot Alemu Ridiculous Moments

ESAT Eletawi Thu 18 Oct 2018