በቱርክ የኢትዬጲያ ኤንባሲ ሰራተኛ-ተስፋ ኪሮስ ከመጠን ..

*በቱርክ የኢትዬጲያ ኤንባሲ ሰራተኛ( )ተስፋ ኪሮስ በዋና ከተማዋ አንካራ ከመጠን በላይ ጠጥቶ ሲያሸከረክር በንብረትና አካል ላይ ጉዳት አደረሰ።

*በቱርክ የኢትዬጲያ ኤንባሲ ሰራተኛ( )ተስፋ ኪሮስ በዋና ከተማዋ አንካራ ከመጠን በላይ ጠጥቶ ሲያሸከረክር በንብረትና አካል ላይ ጉዳት አደረሰ።

* ከፍጠንት በላይ ሲያሸከረክር ከፊት ለፊቱ የሚሄድ መኪናን በመግጨቱ ለማምለጥ ዳግም ፍጥነት ጨምሮ ሲያሸከረክር ሌላ መኪና ላይ ጉዳት አድርሷል።
* ፖሊሶች በቦታው ተገኝተው አደጋውን ሲመርምሩ ፍቃደኛ ባለመሆንና የአልኮል መጠጥ ምርመራ አላካሂድም በማለት ከፖሊሶች ጋር ውዝገብ ያሰነሳ ሲሆን ፖሊሶች ላይ በኢትዬጲያና በቱርክ መካከል ጦርነት አሰነሳለው እያለ ዝቷል።

* በአደጋው አንድ ሰው ጉዳት የደረሰበት ሲሆን ለአሰቸኳይ ህክምና ወደ ሆስፒታል ተወሰዷል።