ብርጋዴር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውና ብርጋዴር ጄኔራል ተ-ብርሃን ወ-አረጋይ በወልቃይት በኩል ወደ ሱዳን ለመሸሽ ሲሞክሩ ትናንት

Confirmed: ብርጋዴር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውና ብርጋዴር ጄኔራል ተ-ብርሃን ወ-አረጋይ በወልቃይት በኩል ወደ ሱዳን ለመሸሽ ሲሞክሩ ትናንት ከምሽቱ 5 ሰዐት በአካባቢው ማህበረሰብ ጥቆማ በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ውለው ወደ አ/አበባ ተወስደዋል።
Via: Ethiopia Live Updatesia


OBN ህዳር 04፣2011 የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) የቀድሞ ኃላፊዎች በሱዳን ጠረፍ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡


ብርጋዴር ጀነራል ክንፈ ዳኘው በቁጥጥር ስር ውለው ወደ አዲስ አበባ እየመጡ ነው
የቀድሞ የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀነራል ክንፈ ዳኘው በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡

ከኮርፖሬሽኑ አሰራር ጋር በተያያዘ በወንጀል ተጠርጣሪ የሆኑት የሜቴክ ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀነራል ክንፈ ዳኘው በምዕራባዊ ትግራይ በኩል ባታር በተሰኘው አካባቢ ነው በህብረተሰቡ እና በመከላከያ ኃይል ትብብር የተያዙት፡፡

በአሁኑ ሰዓትም ወደ አዲስ አበባ ተይዘው እየመጡ ነው፡፡

በትናንትናው እለት የጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ከፍተኛ የገንዘብ ምዝበራ በመፈፀማቸው የተጠረጠሩ 27 ከፍተኛ የሜቴክ አመራሮች እና ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ማስታወቁን ሪፖርተራችን አብዲ ከማል ከስፍራው ዘግቧል፡፡

#ABICHUU NAGAA , NAGAA QOREEN SIHIN WARAANINI, abbichuu nagaa nagaa qoreen sihin waraaniini..welle jettun aferuunii fedha.
#bravo #dr_abiy_ahmed.
Hardha GETACHOO ASEFA bakka isaaf malutti nuuf ramaduu keesaniif galanii keessan guddaadha
Mohammednur Guye
ቀድሞ የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀነራል ክንፈ ዳኘው በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
Ethiopian Broadcasting CorporationHard Talk on Human Rights with Ethiopian PM

OBN Afaan Oromoo
የሜቴክ ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጄነራል ክንፈ ዳኜው ከሃገር ሊወጡ ሲሉ በፀጥታ ሃይሎች ሰመራ ላይ በቁጥጥር ስር ውለዋል።