ብልፅግና ፓርቲ እና ገዢው መንግስት መላ ወላይታ ህዝብ ላይ ጦርነት አውጇል።

ብልፅግና ፓርቲ እና ገዢው መንግስት መላ ወላይታ ህዝብ ላይ ጦርነት አውጇል።

የወላይታ ዞን ከፍተኛ አመራሮች በምክር ቤቱ አዳራሽ ስብሰባ ላይ እያሉ በመከላከያ ሀይል ተከበዉ በመታሰራቸዉ በዞኑ ዉስጥ አመጽ ተቀስቅሷል።

Hooggantoonni ol aanoon Godina Walaaytaa galma mana maree godinaa keessatti osoo mariirra jiranii Raayyaa ittisa biyyaatiin marfamanii mana hidhaatti naqamuu isaaniitiin wal qabatee ummanni godinichaa karaatti bahee fincilaa jira.

Indiris Mahammed


ዛሬ በወላይታ ብሄራዊ ክልል ህዝብ ላይ የተካሄደው መፈንቅለ መንግስት የኦሮሞን ህዝብ የማይወክል እኩይ ተግባር ሲሆን ነፍጠኛ መራሹ የብልፅግና መንግሳት የወጠነው አሃዳዊ ስረአት ግንባታ አንዱ ጅምር ምልክት እነደሆነ ማሳያ ነው!
የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ከእንግዲህ ማእከላዊ መንግስት ባስቀመጠላቸው የአቅጠጫ መጠሪያ ስም ማንነታቸው ታፍኖ እና ተደብቆ የሚገዙበት ግዜ አልፋል።

የወላይታ ህዝብ ለነፃነቱ በሚያደርገው ትግል የኦሮሞ ህዝብ አጋርነቱን ይገልፃል!
#ድል_ለፌደራሊስቶች

Horra Zoom


Our walaita brothers fighting for their freedom and show unit with Oromo

Abdulkarim Kadir

የድጋፊ ጥሪ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ

ብልፅግና ፓርቲ እና ገዢው መንግስት መላ ወላይታ ህዝብ ላይ ጦርነት አውጇል። ከ30 በላይ ኦራል ሙሉ ሠራዊት በከፍተኛ የጦር መሣሪያ ታግዞ በሠላማዊ ህዝብ ላይ ይፋዊ ተኩስ ከፍቷል።
የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳጋቶ ኩምቤ፣ የብልግና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጥበቡ ዮሐንስ፣ ምክትል አስተዳዳሪን ጨምሮ ከ40 በላይ ንፁሃን ዎላይታዎችን በኦራል አፍነው ወስዷል።

 ሶዶ ከተማ መሃል አስፓልት ላይ በከፍተኛ መሣሪያ የታገዘ የባሩድ ፍም እያናወጠ ነው። ሠላማዊ እናቶችን፣ አባቶችን፣ ሴቶችን እና ህፃናትን እየደበደቡ ነው። ከተማዋን የሽብር ቀጠና አድርገዋል።
ይህ መንግስታዊ ሽብር ተግባር አግባብ አለመሆኑን የሚገነዘብ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከመላ ወላይታ ህዝብ ጎን በመሠለፍ ጭቆናን ለአንደ እና ለመጨረሻ ጊዜ ከመላ ኢትዮጵያ ህዝብ ጫንቃ ለማውረድ በየትኛውም አማራጭ ትግል ያግዝ፣ ይታገልም።
በሀሳብ ብዝሃነት እና በህዝብ ድምፅ የማያምነው እና የሞተውን ጉልታዊ ሥርዓትን በመዘርጋት ሁሉንም የኢትዮጵያ ህዝብ ጉዳይ በአንድ ግለሰብ ጠባብ ቢሮ ውስጥ ለመወሰን የተቋቋመው ፓርቲ እና መንግስት የተሰጠውን የመሻሻል ጊዜ በፍፁም አምባገነንነት አጠናቅቆ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ማሰርና ማፈን ስለጀመረ 110,000,000 ሚሊዮን ህዝብ ባለበት ሀገር ሊቀጥል የማይገባ በመሆኑ እኛ የወላይታ ህዝብም ለነፃነት ከሚታገለው ከየትኛውም ኢትዮጵያ ህዝብ ጎን በመቆም ነፃነታችንን እስከምናወጅ የሚንታገል መሆኑንም እናሳውቃለን።
ድል ለሰፊው እና ለጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ

Wolaita Media Network WMN

Ummatni walayitta Mormii kaasee karaa cufaa jira.
የወላይታ ሕዝብ መንግስትን በመቃወም መንገድ እየዘጉ ነው:: page Gamechis


Bara kana “Oromiyaa keessatti daree barnoota 30,000 olitu ijaaramaa jira” jedhamaa jira. Lakkoofsi daree kun baay’ee ta’ee nama gammachiisuu mala. Garuu dhugaan jirtu, itti barsiisuuf osoo hin taane mana hidhaa gochuufi.

Artist Falmataa Kabbadaa 430