ቢዘገዩም እኛ ስንለው የነበርነው ጠ-ሚኒስትሩ ብለውታል መንጋ ኣርፈህ ተቀመጥ ኣሉ የመንጋ ኣስተሳሰብ መቆም ኣለበትም ብሏል የመንጋ ደገፍ ኣያስፍለገኝም እያሉ ናቸው ጥሩ ነው

ቢዘገዩም እኛ ስንለው የነበርነው ጠ-ሚኒስትሩ ብለውታል መንጋ ኣርፈህ ተቀመጥ ኣሉ የመንጋ ኣስተሳሰብ መቆም ኣለበትም ብሏል የመንጋ ደገፍ ኣያስፍለገኝም እያሉ ናቸው ጥሩ ነው

ገና ከጅምሩ ከነዛ የሰከኑና የበሰሉ ኣንጋፋ የህወሓት ኢህኣዴግ ታጋዮች ምክር ቢጠይቁ ንሮው ኣሁን ለደረሱበት የመንጋ መጫወቻ ባልደረሱ ነበር ኣሁንም ደጋግመው ከመንጋ ጋር እሩቅ መሄድ ኣይቻልምና በቃህ ስላሉ ጥሩ ጅምር ብየዋለሁ።

በደቡብ ክልል የአገልግሎት አሰጣት ላይ ትኩረት ያደረገ የአደረጃጀት ለውጥ ይደረጋል ተባላ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በአዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች ምረቃት ላይ ጠንካራ መልዕክት አስተላልፈዋል።