ቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን ላይ ለምን ጩሀት በረከተ?

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን ላይ ለምን ጩሀት በረከተ? የአባይ ግድብ የሚፈጥረው ሰው ሰራሽ ሀይቅ በብዛት የሚያርፈው መተከል ዞን ውስጥ ሲሆን በግራና ቀኝ ሰፋፊ የእርሻ ቦታዎች ይገኛል። በሃይቁም መካከል በርካታ ደሴቶች ይፈጠራሉ። አከባቢው ወደ ቱሪዝም ይቀየራል ….!!
እና መተከል ዞን ላይ ለምን ጩሀት በረከተ? የሚለው ጥያቄ በጣም ቀላል ነው!!