ባሁኑ ወቅት ብዙ ዜጎቻችን እስር ቤት እንደሚገኙ ይታወቃል:: አሁንም እየተጨመሩበት ነው::

ባሁኑ ወቅት ብዙ ዜጎቻችን እስር ቤት እንደሚገኙ ይታወቃል:: አሁንም እየተጨመሩበት ነው::

ነገር ግን እንደዚህ ሰዎች በሚበዙባቸው ቦታዎች የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ስጋት ከፍተኛ ሆኖ ሳለ: የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈጸም የወጣው ደንብ የእስረኞችን ጉዳይ ዘንግቶታል::
እነሱን አስመልክቶ የተነሳ ጉዳይ ቢኖር ከቤተሰብ መገናኘት እንደማይችሉ: በየፖሊስ ጣቢያዎች ታስረው ላሉት በአካል ሳይገናኙ ከቤተሰብ ስንቅ ሊላክላቸው እንደሚችልና ከጠበቆቻቸው ጋር መገናኘት እንደሚፈቀድላቸው ብቻ ነው:: ሰው ሁሉ ርቀቱን እንዲጠብቅ ህግ ወጥቷል: እነሱስ በአንድ ክፍል ውስጥ ስንት መሆን እንዳለባቸው: መኝታቸው ምን ያህል መራራቅ እንዳለበትና ሌላ አዲስ እስረኛ በምን ዓይነት አግባብ ሊቀላቀላቸው እንደሚችል ለምን አልተደነገገም? እነዚህ ሰዎች ዜጎቻችን አይደሉም እንዴ? ሞታቸው አይገደንም ማለት ነው? በአገራችን የእስር ቤቶች ታሪክ በርካታ አሳሳቢ ድርጊቶች ስለሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ክትትል እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው::

~by Obbo Bekele Gerba.Ethiopia: ሰበር መረጃ – ቻይና ከፍተኛ ግፍ እየፈፀመች ነው ባስቸኳይ መፍትሄ ይሰጥ | Abel Birhanu

1 Comment

  1. To the prime minister of Ethiopia, Dr Abiy Ahmed, in particular and all Ethiopian authorities in general, holding prisoners of conscience in overcrowded facilities will not serve the country’s endeavours to avert the looming disaster posed by Covid-19. If you allow coronavirus to spread in the prisons holding political prisoners, you will condemn not only the Oromo and other Ethiopian peoples to the horrid health crisis but also will sabotage the efforts of the world to bring this pandemic under control.

    I reside in a country where the health system is well developed and patients can readily access free first class health care. Yet, the Covid-19 pandemic is beyond the capacity of the health care, and scientific advancements as well as excellent logistics are unable to stop it from claiming thousands of lives. Like any Ethiopian who is worried about extended family and over hundred million fellow Ethiopians, I am sleepless with the fear that if the coronavirus is allowed to take hold in Ethiopia, the human cost of its aftermath will be incalculable. Nevertheless, I believe that you can make a difference if you prioritize the safety of citizens over wrong political calculations.

    Please, simply release these political prisoners and help Ethiopia as well as the world to overcome the Covid-19 pandemic.

    Thank you.
    OA

Comments are closed.