በጦርነት መሃልም ምርጫ ተደርጎ ያዉቃል በአለም ታሪክ, ምርጫዉ የሀገሪቱ ቀጣይ እጣ ፈንታ ነዉ

በጦርነት መሃልም ምርጫ ተደርጎ ያዉቃል በአለም ታሪክ, ምርጫዉ የሀገሪቱ ቀጣይ እጣ ፈንታ ነዉ

KMN:- January 06/2020 #ጉዳያችን
በመጪዉ ምርጫ እና ቅድመ ምርጫ እንዲሁም የሀገሪቱ ወቅታዊ የሰላም ፀጥታ ሁኔታ ላይ ትኩረት አድርገን
ከዶ/ር ኢታና ሓብቴ እና ከ ፕ/ር እዝቅኤል ገቢሳ ጋር የተደረገ ዉይት።


~ በኢትዬጵያ ታሪክ በተለያየ ዘርፍ ጀግንነትን የፈፀሙ ኦሮሞዎች እንዳሉ ቢታወቅም በማንነታቸው የተነሳ ብቻ አስታዋሽ አጥተዋል አደባባዬች፡ሀውልቶች በስማቸው ሲቆም አይታይም:የፍንፍኔ ነባር ነዋሪዎች ኤካ፣አብቹ፣ገላን፣ጉለሌ ከርስታቸው ተፈናቅለው የት እንደደረሱም አይታወቅም።በኦሮሞ አጥንትና ደም ማንነቱን እሴቱን በማጥፋት ጭምር የተቋቋመችው የንፍጠኛዋ አዲስ አበባ ለነዚህ ነባር ነዋሪዎች አንዲት መታሰብያ ሳታኖር ጭራሽ ሆዷን አስፍታ አደባባዬችን ወደ መቀራመት እሽቅድድም ውስጥ መግባት ይዛለች።

~ ይህ ከታች የምትመለከቱት ዲዛይን መስቀል ፍላወር(ዶሎ ቢዴና) አደባባይ ላይ ሊተከል የታሰበ የያሬድ(ቅዱስ) ሀውልት ነው በቅርቡ በሚከበረው የጥምቀት በዓል ላይ ሊቆም በዝግጅት ላይ እንዳለ ጥቆማ ደርሶን ነው ይሄ ነገር አላስፈላጊ ፉክክር ውስጥ ሳይከተን በፊት መፍትሄ እንዲበጅለት እናሳስባለን።

Ermyas Ermyas


ያለፉት የኢትዮጵያ ገዢዎች ሁሉ፣ አጼ ሃይለ ሥላሴ፣ ኮሎኔል መንግሥቱ ሃይለ ማርያም፣ አቶ መለስ ዜናዊ፣ አቶ ሃይለ ማርያም ደሳለኝ ለሕዝቦች ጥቅም ሳይሆን ለዝናቸዉና ለሥልጣናቸዉ ማጠናከርያ ሲሉ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በተዘዋወሩ ቁጥር በቢሮክራሲያዊ መዋቅሮቻቸዉ በሚያደርጉት ጫና ሕዝቡ ሰልፍ ወጥቶ እንዲቀበላቸዉ ሲያደርጉ እንደነበር ከማንም የተሰወረ አይደለም፣ በተጨማሪም ጥቂት የየሥርአቱ ፍርፋሪ ለቃሚዎችና አድርባዮች ሕዝቡን ለማሰለፍ ከሚያደርጉት ጫና በተጨማሪ የአቀባበል ሰልፉን እራሳቸዉ ሲያዳምቁ ኖረዋል፡፡
የአሁኑም የኮሎኔል አብይ አህመድ በየቦታዉ እየተዘዋወረ ለሽንገላ የተለያዩ አካባቢዎች አልባሳት እየለበሰ ማስመሰልና የአቀባበል ሰልፍ ጋጋታ ቀደም ሲል ከነበረዉ የአምባገነን መሪዎች የማስመሰል ቅጥፈት የተላለፈ እንጂ ሕዝቡ ለዚህ ገዳይ መንግሥት ፍቅር ኖሮት እንዳልሆነ እንኳን ሕዝቡ አጭበርባሪዎቹ ራሳቸዉ በልባቸዉ ያዉቁታል፡፡