በጣም ያሳፍራል መድረክ መበጥበጥ ሀገር ሲመሩ ከነበሩ ትላልቅ ሰዎች አያምርም እስቲ እስከ መጨረሻው እዩት!

በጣም ያሳፍራል መድረክ መበጥበጥ ሀገር ሲመሩ ከነበሩ ትላልቅ ሰዎች አያምርም እስቲ እስከ መጨረሻው እዩት!

የአረናው ዓምዶም ገ/ስላሴ ህውሀቶችን ሲተች ሼቦቹ እነ ስብሀት ነጋ ስብስባውን በጭብጨባ ሲበጠብጡት እና ቀውጠው ሰውዬውን ሃሳቡን እንዳይጨርስ ሲያስተጓጉሉት ስታይ እጅህን በአፍክ ላይ ከመጫን ውጪ ምን ታረጋለክ

እውነት እኔ አፈርኩላቸው ለነሱ

Yonathan Abera Lema

The Free Region of Tigray & the freedom of expression!
ህወሓት መቀሌ ወድቃም አላረፈችም ህገ መንግስቱ ይከበር ብላ እንዳለስጨፈረች ይሄው ልክ ልኳን ሲነገራት ህገ መንግስቱን ናደችው

የትኛው ዲሞክራሲ አለና ወጉንስ ያውቁናነው የሙሁራዊ ውይይት እናካሄዳለን ብለው ለይስሙ ለማላገጥ የተጠራቀመ ግብስብስ ሀገርና ህዝብ ዘራፊ ነብሰ ገዳይ የሞላበትን ስብሰባ የንፁሃን ግልፅና ፍታዊ ንግግር ማዳመጥ ይቻላቸዋል ተብሎስ ይታሰባል