በጋምቤላ ክልል በመንግሥት መኪና የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በጋምቤላ ክልል በመንግሥት መኪና የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ፎቶ ፋይል- FANA BROADCASTING FACEBOOK

(bbcamharic)–የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎችን ሲያዘዋውሩ ያገኛቸውን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ኦፒያንግ ኦቻን ለቢቢሲ ገለፁ።

ሕገ ወጥ መሳሪያዎቹ የተያዙት በግልና በመንግሥት መኪኖች መሆኑን የገለፁት ኮሚሽነር ኦፒያንግ መኪናውን ለአጣቢ ሰጥቶ የሚያጥበው ልጅ ያለ ሹፌሩ እውቅና ይዞ መሄዱን ይናገራሉ።

የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ቢሮ የፀጥታ ዘርፍ ምክትል ኃላፊ የሆኑት አቶ ኦታዎ ኦኮት በበኩላቸው በቁጥጥር ስር የዋሉት 12 ክላሽንኮቮችና 471 ጥይቶች መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

አክለውም አቶ ኦታዎ የመንግሥት መኪናውን ሲያሽከረክር የነበረው የክልሉ አፈ ጉባኤ ሹፌር ነው ብለዋል።

የመንግሥት መኪና ሲያሽከረክር የነበረው ግለሰብ ያለ ኃላፊው እውቅና ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ላይ መኪናውን ይዞ መውጣቱን ተናገሩት የፀጥታ ኃላፊው፣ በቁጥጥር ስር የዋለው የግል መኪና ግን ማለዳ 12 ሰዓት አካባቢ መያዙን ያስረዳሉ።

የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት ሰኞ ታህሳስ 13 ምሽት መሆኑንም ገልፀዋል።

መሳሪያውና ጥይቶቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት ኢታንግ አካባቢ በሚገኝ ኬላ ላይ መሆኑን የተናገሩት አቶ ኦታዎ እስካሁን ድረስ ሦስት ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ጨምረው አስረድተዋል።

የተጠርጣሪዎቹ ምርመራ በሒደት ላይ መሆኑን የተናገሩት ኮሚሽነሩ አስፈላጊው ምርመራ እንደተጠናቀቀ ክስ እንደሚመሰረትባቸው ገልፀዋል።

በጋምቤላ ክልል በላፉት ሶስት ወራት ብቻ 47 ሕገወጥ የጦር መሳሪያዎች ወደ ክልሉ ሲገቡ መያዛቸውን የጠቀሱት አቶ ኦታዎ ኦኮት ትናንት ከተያዙት ጋር በአጠቃላይ 59 ክላሽንኮቭ ጠብመንጃዎች መያዛቸውን አስረድተዋል።

“ሕገ ወጥ መሳሪያዎቹ የሚመጡት በደቡብ ሱዳን በኩል ነው” በማለት የተናገሩት ደግሞ ኮሚሽነር ኦፒያንግ ናቸው።

በኢትዮጵያ ዋና ከተማዋ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች ውስጥ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች ዝውውር እጨመረ መምጣቱንና የጸጥታ ኃይሎችም ከፍተኛ መጠን ያለቸውን መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር እንዳዋሉ በተለያዩ ጊዜ መዘገቡ ይታወሳል።


ሸይኽ ቃሲም የአማራ ቲቪ ጋዜጠኛን እንዲህ ልክ እያስገቡ ነበር የተቀበሉት!

Ali Amin


አባቶቻቸው በውሸት ታሪክ የሰው ሆድ ሲቀበትቱ ኖሩ ልጆቻቸው በፎቶ ሾፕ ሊወጥሩን ይንደረደራሉ
የቤተ መንግስቱ ጉብኝት ኡሁሩ ኬንያታ ኢትዮጵያን ሲጎብኝ የተነሳ ነው።

አታመልጪም!🙂


Unbelievable!! Baguma rabbii lubbuunuu si baase Kol Gammachuu Ayyaanaa !!

Jawar Mohammed

Badii darbe irraanfachuu hin qabnu….Jawaar Mohammed dhiifama gaafachu qaba…

K/ Gamachuu dabalatee Oromoo 20000 ol mana hidhaa jiraniif kan itti gaafatamu Jawaar dha.

Isatu OPDO waliin hiisisaa ture 2018.

Dhugaadha ‘It is unbelievable’ akkakeef du’uu qaba ture. Isa narraa qabdan malee #WBO mooraatti isiniif dachaasuu hindanda’u jettee kan ati warra OPDO/ODPtti boo’aa turte hundasaa nibeekna. Dhugaatu lubbuu Gammee hidhaa jalaa baase. Lubbuun ba’uunsaa dhugaadha waan amanamu miti. Qeerroowwan sabboontota hiisistes Yoo Waaqayyo jedhe nuuf ba’u! Shira Xawalwwaallummaakee ammayyuu namni sirratti hinbarre.

Beekan Erena

Namnii kaayyoo ABOn onnee isa seente, lukaaf harkas otuu murtanii duubatti hin deebi’u.
Kolonel gammachuu ayyaanaa. Jajjabee sabaa


Kana argu caala wantii nama Gammachisu Hin jiru Oromo durii Qawween wal barbada turte arra afaan tokko ija tokko harka tokkon cake muracha jiraa yaa raabbii galtaa kee.

Is this from their heart or Iyyummaa????
DHIIROO RABBI MAALUMA NUGARSIISAA JIRA?

Kana maali jettu Oromoo? ABO’n Bilisoomnera Sodaree (ABS)


BBC News Afaan Oromoo