በደቡብ ጎንደር በሙስሊም ወንድሞቻችን መስጂድ ላይ የደረሰው ጥቃት አሳፋሪ እና አንገት የሚያስደፋ ነው፡፡

በደቡብ ጎንደር በሙስሊም ወንድሞቻችን መስጂድ ላይ የደረሰው ጥቃት አሳፋሪ እና አንገት የሚያስደፋ ነው፡፡ እንደዚህ አይነት ባለጌ እጆች ብዙ ስር ሳይሰዱ በጊዜ መከርከም አለባቸው፡፡ ከሁሉም በላይ ያሳዘነኝ ግን በጅጅጋ አብያተ ክርስትያናት ላይ ጥቃት ሲፈፀም ነገሩን በስፋት ሲዘግቡ የነበሩ ሚድያዎች ዛሬ በዚህ ጉዳይ ላይ ዝምታን መምረጣቸው የሚያስተዛዝብ ነው !!

Haweni Dhabessa

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.