በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሲዳማ ኤጄቶ የተሰጠ መግለጫ

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሲዳማ ኤጄቶ የተሰጠ መግለጫ

“የሲዳማን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስጠበቅ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ወደ ምናደርግበት ወሳኝ ምእራፍ ላይ ደርሰናል”

ላለፉት በርካታ ዘመናት በህዝባችን ላይ እንደ መዥገር ተጣብቀው ሲበዘብዙ የነበሩ ሀይሎች ዳግም ስምና መልክ ቀይረው አንባገነናዊ ስርኣት በመፍጠር በአንድ በኩሉ ሲፈጽሙ የነበሩትን ታሪካዊ በደል ለመደበቅ በሌላ በኩል ብዝበዛቸውን ለማስቀጠል እንድያመቻቸው የሴራ ፖለቲካ አስተላለፍ ቀይሰው ህዝባችንን ከፋፍለው በማዳከም ተንበርካኪ ቀጠና ለመፍጠር አደገኛ ስልት ነድፈው ሲንቀሳቀሱ እንደነበር ለማወቅ ችለናል።

ኤጄቶን በመፈረጅና በማስፈረጅ በሲዳማ ውስጥ በሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ሀይሎች መሀከል ጥርጣሬን በመፍጠር ሽማግሌዎችንና መሰል የህብረተሰብ ክፍሎችን በማሳት በህዝባችን መሀከል ውዥንብር ለመፍጠር ያደረጉት ሙከራ በህዝባችን አልሰማ ባይነት ሙሉ በሙሉ ከሽፏል። የነዚህ ሀይሎች ዋነኛ አላማ ህዝባችን በመራራ ትግል ካገኘው ድል ተገፍቶ ተራ በሆኑ ውስጣዊ አጀንዳዎች እንዲወጠር ማድረግ መሆኑን ተገንዝበናል።

እራስን በእራስ የማስተዳደር የክልል ጥያቄያችን ወደ ማይቀለበስበት ወሳኝ ደረጃ ደርሷል። የሪፈረንደም ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ሲዳማ 10ኛ ክልል መሆኑን ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ አረጋግጧል። በዚህ መሰረት በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት የሲዳማ አስተዳደር ስልጣን በመረከብ አዲሱን ም/ቤት በመሰየም ለህዝባችን ድምጽ ምላሽ እንዲሰጥ አጥብቀን እናሳስባለን። ይህ ሳሆን ቀርቶ በቀጣይነት ለሚኖረው ህዝባዊ ቁጣና ተያያዥ ጉዳዮች በየደረጃው ያሉ የመንግስት አካላት ሀላፊነት የሚወስዱ ይሆናል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ለህዝባችን ሁለንተናዊ ትግል ዋጋ የከፈሉ ኤጄቶችዎች ተፈተው ህዝቡን እንዲቀላቀሉ ቢጠየቅም የልጆቻችንን መፈታት ለፖለቲካ ኳስ በማቅረብ እየተጫወቱ ያሉ አካላት አሁንም የልጆቻችን ስቃይና እንግልት እንዲቀጥል ማድረግን መርጠዋል።

በሰላማዊ መልኩ ይፈቱልን የሚለው ህዝባዊ ድምጽ አለመሰማቱ በመንግስት ደረጃ ምን ያህል ህዝባችን እንደተናቀ ያሳያል። በመሆኑም ህዝባችን ተደራጅቶ የድርድር አቅሙን ማዳበር የሚችልበትን ፖለቲካዊ ስራ ለመስራት ተገዷል። ይህንን ስራ ኤጄቶ በግንባር ቀደምትነት ዳግም ለማደራጀት በስፋት ይንቀሳቀሳል።

በዚሁ መሰረት:-

1) መንግስት መዋቅር ከከፍተኛ ስራ አስፈጻሚዎች(ከዞን እና ከተማ) እስከ ቀበሌ ያላችሁ አንዳንድ የውስጥ አርበኞች (ኤጄቶች) ሲዳማን ሎሌ ለማድረግ ከአለቆቻችሁ የሚሰጣችሁን ተልእኮ ካለመቀበል አልፎ ለህዝብ ጥቅም ሲባል ይፋ ተደርጎ ትግል እንዲደረግበት እያደረጋችሁት ያለው ትግልና ውግንና የሚደነቅ ሲሆን ከዚህ በኋላም ውግንና ካላቸው ሀይሎች ጋር ግኑኝነት አጠናክረን የምንቀጥል ሲሆን በተቃራኒው በህዝባችን ጥቅምና ክብር እየተደራደሩ ያሉ ጥቂት ባለግዜ ሀይሎችን ለህዝባችን ይፋ በማድረግ በባህላችን መሰረት በሽማግሌ አስፈርጀን እንታገላቸዋለን።

2) በሲዳማ ውስጥ የምትንቀሳቀሱ የፖለቲካ ሀይሎች(ፓርቲዎች) ህዝባችን የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ ለመመከት በጋራ ለመስራት የጀመራችሁትን ጥረት ባስቸኳይ አጠናክራችሁ እንድትጨርሱ እየጠየቅን ይህንን የትብብር እና የጥምረት ሂደት ኤጄቶ በበላይነት ለማስተባበር ሀላፊነት ይወስዳል።

3) በቀጣይነት ከተለያዩ አካላት እና የፖለቲካ ሀይሎች ጋር በሚደረጉ ውይይቶች መሰረት ጋዶ ባንቆ ተጋባራዊ የሚደረግበትን ሁኔታና ግዜ የምናሳውቅ ይሆናል።

ህዝባችን ከቅጥረኞችና የአሉባልታ ነጋዴዎች እራሱን በመቆጠብ አን

Buurisame Qanisalo Jaja


የኢትዮጵያ ብሔርተኝነት ሲገለጥ። ይሄም ትምክህተኝነት አይደለም በሉ ደግሞ።


Fakkeenyummaa S/ Sidaamaa. ============================= Ummanni Oromoo qabsoo gitaa keessatti Hawaasa Sidaamaatiif Waa heddu Gumaache. Muuxannoo qabsoo heddu walirra qoqqooddate. Wal Irkisee Miidiyaas Waliif Laatee Sagalees Waliif tahe. Muuxannoon Sabni amaaraa Qeerroo fi hawaasa Oromoorraa fudhate Kun takka lafatti hin dhim’ifne. Jabeessanii qabatanii dhugaas osoo hin haalin Qeerroo fi Hawaasa Oromootiif Galata galchaa dadhabbii qabsoo Isaanii Waggaa dheeraa Aarsaa qaamaa hanga lubbuu lubbuu itti gabbaran Firii isaa gumbiitti ol naqatan. Ammammoo Sagaleen Firii Filannoo Isaan tokkummaan Sassaabatan kun Oromootaaf Fakkeenya tahuu qaba.

Hawaasa kana Sagalee Filannoo kana harkaa fashalsuuf diinni Saba Sidaamaa fi Sabaa fi Sablammootaa shira heddu Xaxaa turan. Kanas Obsaa , Kutannoo , Tokkummaa fi Waldhaggeeffachuudhaan Osoo sagaleen isaanii bakka biraati hin cabin tokkummaan Injifatan. Sabni Oromoos Ollaaf fakkeenya tahe dadhabbii qabsoosaa Waggaa 150 olii jaarraan itti sassaabatu gadaa tana. Filannoon kun Oromoo biratti Hiika Lama qaba. Tokko Kan Sabni keenyaa fi dhaloonni dhufu Itti boqatu. Lama Kan dhaloonni ammaa fi Dhaloonni hegereetis itti gabroomu. Filannoon Shaafetaa Sidaamaa Fakkeenya nuuf haa tahuun dhaamsa Kooti.

~by Tahir Arsicha Shaggar.