በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተደረገ ውይይት

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተደረገ ውይይት

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተደረገ ውይይት•አዋጅ የታወጀው ወጣቱን ለመጨረስ ታስቦ ነበር ነገር ግን ኣልተሳካም ።
አዋጁ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ 6 ንፁሀን ሰዎች ሲሞት
•ከወታደሩ ደግሞ 38 ደርሷል
በሰላሌ ብቻ 17 የአጋዚ ወታደሮች ተገድለዋል !!
#QABSOON_ITTIFUUFAA
 — with Biniyam Girmaand Mohammed Oromoo.


መረጃ መቱ
በአድማው ምክንያት መቱ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ የጉልበት ሰራተኞችና አቅመ ደካሞች እንዳይራቡ በማሰብ ወጣቶቹ ዛሬ የምሳ ግብዣ አድርገውላቸዋል።