በወላይታ:”የወታደራዊው መንግስት አፈና ተቀባይነት የለውም! እኛ ወላይታ እንጂ ደቡብ አይደለንም! የክልል ም/ቤት መሪዎች በህግ ይጠየቁ! የሚሉ ይገኝባቸዋል። ድል ለወላይታ ህዝብ!”

በወላይታ:”የወታደራዊው መንግስት አፈና ተቀባይነት የለውም! እኛ ወላይታ እንጂ ደቡብ አይደለንም! የክልል ም/ቤት መሪዎች በህግ ይጠየቁ! የሚሉ ይገኝባቸዋል። ድል ለወላይታ ህዝብ!”

በቦዲቲ ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ እየተደረገ ይገኛል
የወላይታ ብሄር የክልለነት ጥያቄን መንግስት በአግባቡ አላስተናገደም ሲሉ የቦዲቲ ከተማ ነዋሪዎች ድምጻቸውን በሰላማዊ ሰልፍ እየገለጹ ይገኛሉ። የዞኑ ዋና ከተማ የሆነችው ሶዶ ከተማ በአንጻሩ ምንም አይነት የሰዎች እንቅስቃሴ አይታይባትም። በአከባቢዎቹ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የጸጥታ ሀይላት የተሰማሩ ሲሆን ከአከባቢው ነዋሪ ጋር በመሆን ምንም አይነት የሰላም መደፍረስ እንዳይፈጠር እየሰሩ ይገኛል።

በተያያዘ ዜና ዛሬ ጠዋት ጀምሮ የወላይታ አክቲቪስቶች የሆኑት አቶ አሸናፊ ከበደ፥ወርቅነህ እና ብርቱኳን በኮማንድ ፖስት ተይዘው መታሰራቸው ተነግሯል።

ማለዳ ሚድያ

Boditti, Wolaita

ማለዳ Media


#Damot, Wolaita

#በወላይታ #ክልል የዳሞት ፑላሳ ህዝብ አቋም መግለጫ
“የወታደራዊው መንግስት አፈና ተቀባይነት የለውም! እኛ ወላይታ እንጂ ደቡብ አይደለንም! የክልል ም/ቤት መሪዎች በህግ ይጠየቁ! የሚሉ ይገኝባቸዋል። ድል ለወላይታ ህዝብ!”

Wolayta Digital Channel-WDC