በኮሮና ቫይረስ ምልክቶች ተጠርጥሮ፤ ምርመራ የተደረገለት የምርጫ ቦርድ የቴክኒክ ድጋፍ ሰጪ የውጭ ሀገር ባለሙያ፤ ከቫይረሱ ነጻ መሆኑ ተረጋግጧል።

በኮሮና ቫይረስ ምልክቶች ተጠርጥሮ፤ ምርመራ የተደረገለት የምርጫ ቦርድ የቴክኒክ ድጋፍ ሰጪ የውጭ ሀገር ባለሙያ፤ ከቫይረሱ ነጻ መሆኑ ተረጋግጧል። ቦርዱ ለቅድመ ጥንቃቄ በሚል ሰራተኞቹ ከቤታቸው ሆነው ስራቸውን እንዲያከናውኑ አድርጎ ነበር።