በኮማንድ ፖስቱ ተይዘው መአከላዊ ሲዘጋ ወደ አአ 3ኛ ፖሊስ ጣብያ የተሸጋገሩ እስረኞች ስም ዝርዝር ነው።

በኮማንድ ፖስቱ ተይዘው መአከላዊ ሲዘጋ ወደ አአ 3ኛ ፖሊስ ጣብያ የተሸጋገሩ እስረኞች ስም ዝርዝር ነው። እስረኞቹ የጤንነታቸው ጉዳይ አሳሳቢ እንደሆነ፣ ነርሶች የሚገኙት በሳምንት ሁለቴ ብቻ ሲሆን በቂ የመታጠብያ ውሃም እንደሌላቸው ተናግረዋል።

1. ኢያሱ አንጋሳ (ኮማንደር) የኦሮሚያ ልዩ ሃይል አዛዥ — ኦሮሚያ
2. ታዬ ደንደዓ (የኦሮሚያ ፍት ቢሮ) — ኦሮሚያ
3. ስዩም ተሾመ (የዩኒቨርስቲ አስተማሪ) — ኦሮሚያ
4. ጫላ ጋዲሳ (መ/አለቃ / ኢንጂነር) — ኦሮሚያ
5. አየለ በሻዳ (የግብርና ባለሙያ) — ኦሮሚያ
6. ጥላሁን ፍቃዱ (በላብ አደር) — ኦሮሚያ
7. ዳዉድ ነሞምሳ (ላብ አደር) — ኦሮሚያ
8. ለታ ነገሳ (ዩኒቨርሲቲ ተማሪ) — ኦሮሚያ
9. አራርሳ ጀዋር (የቴሌ ሰራተኛ) — ኦሮሚያ
10. አብዱራማን ዩያ (ኢንሹራንስ ሰራተኛ) — ኦሮሚያ
11. ውቤ ወርቁ (ነጋዴ) — አማራ
12. ሞላ ብሩ (ሰዓሊ) — አማራ
13. አይዳ ? ( ? ? ) — አማራ