በኢትዯዽያ ዉስጥ ዘረኛዉ ማን ነዉ? ኦሮሞ የበላይነትን ሳይሆን የምፈልገው ዕኩልነትን ነው።

በኢትዯዽያ ዉስጥ ዘረኛዉ ማን ነዉ? ኦሮሞ የበላይነትን ሳይሆን የምፈልገው ዕኩልነትን ነው።

አማራ ክልል ስትሄድ በየመሽታ ቤቱ እና በየስፈሩ ጭፈራ እና ለቅሶው በአማርኛ ነው

ትግራይ ክልል ስትሄድ ለቅሶው እና ዘፈን ጭፈራው በትግርኛ ብቻ ነው

ሌላ ቦታም እንዲህ

ኦሮምያ ስትመጣ ግን በሆነች ትንሽ ከተማ ውስጥ ጉራግኛ፣ አማርኛ ፣ትግርኛ ፣ወላይትኛ ፣አደሬ ይጨፍራል።
ኦሮሞ ዘረኛ አይደለም። ዘረኛ ብሆን እንዲህ አያስደርግም።

ኦሮሞ የበላይነትን ሳይሆን የምፈልገው ዕኩልነትን ነው።
ኢትዮጵያ ያለ ኦሮሞ ንብ እንደለለው ቀፎ ነች።

ተመራማሪው ዶክተር ገመቹ መገርሳ

Dábessá Gemelal

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 OMN: ዕለታዊ ዜና (JUNE 11, 2019)

Ethiopia: ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን በዲሲ በጥያቄ ሲያፋጥጣቸው | Professor Berhanu Nega | ESAT

ቆይታ ከሀላባ ዞን አስተዳዳሪ ከወ/ሮ ሂክማ ከይረዲን መሃመድ ጋር (Jun 11, 2019)

Ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | Zehabesha Daily News June 11, 2019