በኢሳት ጉዳይ ላይ: የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ስሙ ሲጠፋ ዝም የሚለው ነገር ያናደኛል። ለምን? ለምን? ለምን?

በኢሳት ጉዳይ ላይ

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ስሙ ሲጠፋ ዝም የሚለው ነገር ያናደኛል። ለምን? ለምን? ለምን?

ወያኔ የበደኖን ድራማ ሰርቶባችሁ ስማችሁን አጠፋው።
ዓለሙ ስሜ የሚባለው ድንጋይ ራስ “ኦነግ አስራ ሰባት ባንክ ዘረፈ” ብሎ ሌላ ፈጠራ ጨመረበት።
ኢሳት ተብዬው ቀዳዳ ሚዲያ ደግሞ ቀንና ማታ ስማችሁን ማጠልሸቱን ቀጥሎበታል። ትናንት የለቀቀውን ውሸት አንዱ ጋዜጠኛ እንዲህ አጋልጦታል። እናንተ ግን ዝም ብላችኋል።

ለምን? ምን ያስፈራችኋል? ለምን ወደ ፍርድ ቤት ሄዳችሁ አትከሱትም? የኦሮሞ ህዝብ በሁሉም ነገር ከጎናችሁ ነው። ጣቢያውን ክሰሱትና ፍርድ እንዲያገኝ ለማድረግ ሞክሩ። በዚያውም የፍትሕ ስርዓቱ ከወገናዊነት መጽዳቱን የምናረጋግጥበት አጋጣሚ ይሆንልናልና ክሰሱት። በዝምታ ማለፉን ተውት። አለበለዚያ ክሱን የሚሰማው ህዝብ “Silence is acknowldegment” በሚለው መርህ መሠረት እውነት ነው ብሎ ሊያምን ይችላል።
—–
በነገራችን ላይ ከነዚህ ስም ማጥፋቶች ጀርባ ሌላ ሚስጢር አለ። ሁለት ሚሊዮን ህዝብ ኦቦ ዳውድን ለመቀበል መውጣቱን ተከትሎ ፍርሐት ያንዘፈዘፋቸው ወገኖች ከባድ ድራማ መስራትን ሙያቸው አድርገውታል። በዚህ የተሸለሙ ሰዎች ጭምር አሉ። አስፈላጊ ከሆነ መረጃውን እንሰጣችኋለን።
ስለዚህ ዝም አትበሉ። ጣቢያውን ክሰሱትና አፉን አስይዙት። ዋ! ነገርኳችሁ። ዝም አትበሉ!!

Afendi Muteki


ESAT Eletawi በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረግ ውይይት Tue 27 Aug 2019


Shukshukta (ሹክሹክታ) – የአዲሱ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ነገር… | Temesgen Tiruneh | ADP | TPLF | EPRDF

Are they confirmed I mean the Habeshas! they are calling for killings like Mengs era!!


ETHIOPIAN DEMONSTRATORS IN SOUTH KOREA AGAINST THE ARRIVAL OF PM ABIY AHMED