በአዲስ አበባ-በፊንፊኔ ሕገ መንግስቱ ይከበር!ኦሮሚያ ልዩ መብት ያላት ..

በአዲስ አበባ /በፊንፊኔ ሕገ መንግስቱ ይከበር!

“በሕገ መንግስቱ መሠረት አዲስ አበባ /ፊንፊኔ ኦሮሚያ ልዩ መብት ያላት የፌዴራል ከተማ ናት እንጂ የአማራ ከተማ አይደለችም ;የጎጀም ጎንደር ተወላጆች ባለአደራ ማህበርም አይመለከትም፡፡
ነገር ግን አዲስ አበባ /ፊንፊኔ የአማራ ከተማ ለማድረግ ይግባኝ የሌለው መመሪያ አውጥተው ራሳቸው መዳቢ ኮሚቴ ሆነው ብሔረ ብረሰቦችን ያለሳተፈ እየተሰራ ያለው የሰራተኞች ምደባ መቆም አለበት፡፡
አዲስ አበባ /ፊንፊኔ ቢያንስ በሕገ መንግስቱ መሠረት የብሔር ብሔረሰቦችን ተዋጽኦ የተከተለ ሁሉንም ያሰተፈ እና የኦሮሞ ልዩ መብትንም የጠበቀ የሠራተኞች ምደባ መካሄድ አለበት፡፡
እኛ 50 ሚሊዮን የኦሮሞ ሕዝብ የአዲስ አበባ /ፊንፊኔን ጉዳይ መፍታት አያቅተንም፡፡ በአዲስ አበባ /በፊንፊኔ አፋን ኦሮሞ የምችሉ ሠራተኞች ተመድበው ሕገ መንግስታዊ የኦሮሞ ልዩ መብት መከበር አለበት፡፡”

Dábessá Gemelal “I am the founder of olf”

 


Ethiopia is tittering on the edge of grave inter ethnic conflict. The picture below depicts the war being waged on Oromos of Wollo – a minority group in the Amhara dominated region. The irony is that in many parts of Oromia, the Amharas are minority.

The Abiy government must not permit this to continue. Such is the result of infringing upon the rights of one group in arming themselves while letting others amass the instrument of war.

Ethnic conflict that starts in one region can easily engulf other regions in the form of vengeance. Whether it is by design (the desire by some to abolish the current ethnic federalism) or incompetence (subjecting one region to military rule), the PM should rise up above the frah, live up to what is expe Ted of a leader, and act fairly and appropriately to bring the danger under control. We should be able to learn from the harrowing experiences of Ruwanda and eastern European countries.

Bedassa Tadesse