ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በምስጋናው ሰልፍ ላይ የደረሰው የቦንብ ፍንዳታ አስመልክተው የሰጡት መግለጫ።

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በምስጋናው ሰልፍ ላይ የደረሰው የቦንብ ፍንዳታ አስመልክተው የሰጡት መግለጫ።

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በምስጋናው ሰልፍ ላይ የደረሰው የቦንብ ፍንዳታ አስመልክተው የሰጡት መግለጫ።

የኢትዮጵያን ህዝብ እግዚአብሔር ነው የሚጠብቀው ይህ እምታዩት ሻንጣ ልብስ አልደለም የተሞላበት ቦንብ እንጅ አረመኔዊቹ ይህን ሁሉ ቦንብ ህዝብ ላይ ሊያራግፋት ነበር ግን እግዚአብሔር አለ አንድ ቦንብ ብቻ እንደወረውሮ እጅ ተፈንጅ ተይዘዋል። በደረሰው የቦንብ የፍንዳታ ለተጎዱ ልጆች እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣላቸው።

ይህን ታሪካዊ እለት ያበላሹ እና ቦምብ በማፈንዳት የተጠረጠሩት 5 ቱ ግለሰቦች በፎቶው ላይ የምትመለከቷቸው ናቸው፡፡ ለመገመት የሚከብዱ ፍፁም የጎዳና ተዳዳሪ መስለው ፍተሻ እንዳያገኛቸው ከነቦምባቸው በቦታው አድረው ቀናችን ላይ ጨከኑብን፡፡ አሁን እራሳቸውም ተጎድተው ስለነበር የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ተደርጎላቸው ወደ 6ኛ (ካዛንቺስ) አብረን እየተጓዝን እንገኛለን፡፡
ፖሊስም ጋዜጠኛም ሆነን ውለናል፡፡

ስጋት፡
ከተጠርጣሪዎቹ አንድም ሰው በህክምናም ሆነ በሌላ መንገድ ህይወቱ ማለፍ የለበትም፡፡ አብሯቸው የሚሞት ብዙ መረጃ አለና፡፡“Namoota nagaa guyyaa har’aa hirira irratti boombii waraabeessotaatiin rukkutamman.”

ተጨማሪ መረጃ ፦የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አርማ ያለበት እና በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን የተሰራጨ ምስል እንዳሳየው ከሆነ የፍንዳታ ድምፅ መሰማቱን ተከትሎ የጠቅላይ ምኒስትር አብይ ጠባቂዎች ከተቀመጡበት አስነስተው ወስደዋቸዋል።

During grenade explosion! The PM is safe!