በአምስተርዳም ኤርፖርት ለሰብዓዊ መብት ታጋዩ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የተደረገው አቀባበል::LIVE
ግዜ ለከሉ ግዜ ለኩሉ አይ አንቺ ኢትዮጽያ ምን አይነት ስው ተፈጠረብሽ ወርቅ አርጎ ፈጥሮሽ ጠጠር ሆኑበሸ መሪወችሽ ሰላምን አስረው ስለሰላም ያወራሉ የጥላቻ ሃውልት ገንብተው ስለፍቅር ይስብካሉ የስው ወስደው የኔ ነው ያልተስራ ጥላቻ እሩብ አመት አግተው አሳድገው ስላም ስላም ይላሉ ወርቅ የሆነ እና የተተረፈረፈ ውሃ ይዘን ውሃ ያስጠማሉ ብርቅየ የሆነ ሃይቃችን አደጋ ጋርጦበት ያፌዛሉ ተቆርቋሪውን ያስራሉ ከመጨረሻወቹ ድህነት ወደተሻለ ሃገር እንድትሆን ጎበዞችን በምድር ገሃነም በሆነው አጉራቸዋለች እውነተኞች በውሽታሞች ታስፈርዳለች ምን አይነት እርግማን ነው
ONN: Kabajaa GGO ebla 21 bara 2018 konyaa ABO biyya FRACE magaalaa PAU fi naannoo isiiti.. https://t.co/jEvv8kiWtY pic.twitter.com/oQZxW88mlG
— Kichuu (@kichuu24) April 21, 2018