በአማራ ክልል የልዩ ሀይልና የሚሊሺያ ስልጠና ተጧጥፏል። በሶስት ወራት ብቻ ከተለያዩ ዞኖች ከ8000 በላይ ተመርቀዋል

በአማራ ክልል የልዩ ሀይልና የሚሊሺያ ስልጠና ተጧጥፏል። በሶስት ወራት ብቻ ከተለያዩ ዞኖች ከ8000 በላይ ተመርቀዋል

Hawwii Daraaraa

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 


በምገበ እነቃለን የቄሮን ስም ለመጥፋት እንደታደራጀችሁ

በሸሻማኔ ላይ ለተደረጋው ግድያ የአማራ አክቲቪስቶችና ጋዜጤኞች የኦሮሞን ቄሮ ክፉ ለመራግ ስጫጩ ነበር

የአማራ አክቲቪስቶችና ጋዜጤኛ ተብዮች በጎጃም ላይ ለተፈፀመው ግድያ ለምን ምንም ነገር አለሉም ግድየው ልዩነት አለው ወይስ የጎጃሙ ሀገር ውጪ ሁኖ ተየቻው ?

ሀለቱም ዘግናኝ ግድያ ነቸው ለምን በሸሻመኔው ግድያ ተጫጩ? ለምንስ የጎጃሙን ዝም አሉ ?
እውነት የሸሻመኔው ግድያ ቆርቁረዋቸው ነው?


 

ቀና መንገድ እያለ ለግላዊ ጥቅም ብቻ የጥሎ ማለፍ ፖለቲካ!!
Kufanii kuffisuun bu’an argamu hin jiru
#koottuu_hin_nyaatta” jedhe


የዶር ኣብይ ኣይመድ ሰምና ወርቅ ንግግር ዛሬ በኣማራ ክልል

“ዛሬ ጠዋት ከጣና ጀምረን ደንቢያ አካባቢና ሊቦከምከም አካባቢ እምቦጭ የሚባል ብቻየን ካልኖርኩ የሚል ጠላት ጎብኝተናል፡፡ የገባኝ ሚስጥር እንደ ጣልያን ርብ ላይ እንደሚሸነፍ ተረድቻለሁ፡፡ ጠላቶቻችን በዚህች ቅድስት ሀገር ላይ ጦርነት ቢያውጁም አሸንፈው አያውቁም፡፡ እምቦጭንም እናሸንፈዋለን፡፡እንደ እምቦጭ ‘ሁሉም ለእኔ’ ከሆነ ተያይዞ መጥፋት ነው፡፡ እመቦጭ መሆን አያስፈልግም፡፡››