በአሁኑ ወቀት ኢትዮጲያም የኢትየጰያ መንግስትም አሉ ለማለት ይከብዳል፡፡

Above Single Post

በአሁኑ ወቀት ኢትዮጲያም የኢትየጰያ መንግስትም አሉ ለማለት ይከብዳል፡፡ እውን ይህች ሀገር እንደ ሀገር አለች ብሎ ማሰብ ይቻላል፣መንግስትስ አላት? በድሮው የአጼዎቹ ዘመን ውስጥ ለመግባት የሚዳክረው የዐብይ መንግስት ሀገሪቱን ወደ ገደል እየከተታት ነው፡፡
የአቢይ መንግስት ከመጣ ጀምሮ በአማራ ክልል ወደ መቀሌ የሚወስዱ አውራ መንገዶች (በጎንደር እና ወለዲያ በኩል) ተዘግተዋል፡፡ እዚህ አዲስ አበባ ቁጭ ብለው ሌላውን መንጋ እያሉ ለመሰዳብ የማይከብዳቸው ነፍጠኞች በመነጋ እና ደቦ ፍርድ የሀገር ሀብት ንበረት የሆነውን መንገድ ሲዘጉ ፍተሀዊ እንደ ሆነ ሁሉ ቁጭ ብሎ የሚያይ መንግስት እውን ህልውና አለው? ሀገር እየመራስ ነው?

በተደጋጋሚ የአንድን ብሔር ሰዎችን ቤተመንግስት እየጋበዘ ኢጁን እያጨበጨበ ህዝብን የሚያሰድብ እና የሚሳድብ መንግስት ሀገር እየመራ ነው ማለት ይቻላል፡፡ እራሱ ወፍ ዘራሽ ሆኖ ሳለ የሀገር ባለቤት የሆነውን ሀዝብ የሚሳደቡ ካድሮዎች ጋር እየተመሳጠረ ዘመቻ የከፈተው አብይ በምን ሞራል ነው ስለ አነድነት፣ ፈትህ፣ ሰላም፣ ብሄራዊ ኩራት ወዘተ የሚያወረው፡፡ ወሬ ሌላ ተግባር ሌላ፡፡ ዜጎች በረሀብ እየተጠበሱ እና ዳቦ አጥተው ቀኑን ሙሉ በዳቦ ሰለፍ በሚያሳልፉባት ሀገር ውስጥ ምክንያት እየፈለገ መሰሎቹን እየጠራ ብዙ ሚሊዮን ብር እያፈሰሰ በፈንጠዚያ የሚያሳልፍ መንግስት እና አመራር መንግስት ነኝ የማለት ሞራል አለው? በርግጥ የንጉሱን ዘመን እየደገመ ከሆነ ያስኬዳል፡፡ ዛሬ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል የኑሮ ውድነቱ ጣሪያ ነክቶ ባለበት ዘመን በየቀኑ ድግስ በድግስ ፤ ጠቅላይ ሚኒሰተር ይደግሳለ፣ ፕሬዘዳንት ትደግሳለች፣ ከንቲባ ይደግሳል፣ የክልል ፐሬዚዳንቶች የደግሳሉ፣ ሚኒስተሮች የደግሳሉ ይሸላለማሉ ወዘተ መጥኔ፡፡

የመብራትመጥፋት ና መቆራረጥ፣ የትረንስፖረት እጥረት፣ የውሃ መጥፋትና እጥረት፤ የመድሐኒት እጥረት እና ሕክምና አገልግሎት መታጣት የማያሣስብው መንግስት፡፡ መብራት ለመክፈል እና ለመሙላት ሶሰት አራት ቀን ዜጎችን ሥራ የሚያስፈታ መንግስት፤ አውን ሀገር እየመራ ነው?
ፍትሀዊ ጥያቄ የጠየቁ የኦሮሞ፣ የሲዳማ እና ሌሎች ደቡብ ህዝቦችን በጥይት እና በ10 ሺ ዎች እስር ቤት እያሰቃየ ያለ መንግስት ከወያኔ በምን ይለያል? ሌላም ሌላም ማንሳት ይቻላል፡፡
በዚህ ሁኔታ መቀጠል በፍጹም እንደማይቻል ካለገባቸው ህዝባችን መልስ ለመስጠት መዘጋጀት አለበት፡፡

Miidhaksaa Abbishuu

የመስከረም 4 ሰልፍ ድብቁ አላማው ይሄ ነው መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ነው !!!

ሚሚ ጎበና


የዶ/ር ዐቢይ አህመድን አፍቃሪ ነፍጠኝነት እና የድሮ ስርዐት ናፋቂነት ለመረዳት ከዚህ በላይ ምልክቶችን የምትሹ ከሆነ አዝናለሁ ከዚህ በላይ ልረዳችሁ አልችልም። ሰውዬው እኮ የፌዴራል ስርዐቱን በማፍረስ ኦሮሚያንም የማፍረስ ዕቅድ ይዞ እየሰራ ነው ያለው። ይህን ሁሉ ጉድ ከደጅህ አፍጦ እያየህ ፣ በተለይም ኦሮሞ ሆነህ “ዶ/ር ዐቢይን ከነችግሩም ቢሆን እደግፈዋለሁ” አትበለኝ። እንከፍ!

Haweni Dhabessa


“Oromoon masaraa #Minilik seene takkaa ofii bada takkaa Oromoo balleessa” jedhee
#Prof_Mararaa_Guddinaa

Below Single Post