በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ የሚካሄድ ሰላማዊ ሰልፍም ሆነ ስብሰባ የለም- ፖሊስ

በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ የሚካሄድ ሰላማዊ ሰልፍም ሆነ ስብሰባ የለም- ፖሊስ


(fanabc)—አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 01፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በነገው ዕለት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የሚካሄድ ሰላማዊ ሰልፍም ሆነ ስብሰባ አለመኖሩን አስታውቋል።
ኮሚሽኑ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ሰልፍ እንደሚደረግ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በሰልፉ ምክንያት የሚዘጉ መንገዶች መኖራቸውን ገለፀ በሚል የተሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን አስታውቋል።

በዚህ መሰረትም በበነገው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ የሚካሄድ ሰላማዊ ሰልፍም ሆነ ስብሰባ አለመኖሩን ነው ኮሚሽኑ ያስታወቀው።

ስለሆነም ህብረተሰቡ በነገው ዕለት የሚዘጋ ምንም አይነት መንገድ አለመኖሩን በመገንዘብ መደበኛ እንቅስቃሴውን ማድረግ እንደሚችል አስታውቋል።


ያለ ቪዛ ኦሮሚያ መግባት አይፈቀድም።
ከ የኦሮሚያ እምግሬሽን ባለስልጣን የተሰጠ ማስታወቅያ😏


Hubadhaa Hubachiisaa
Ololli Aktiivistoonnii fi Miidiyaaleen nafxanyaa qeerroon daandii cufee barattoota gara Yuunivarstii deemaa jiranu darbuu dhorkani jedhu soba adii dha.Kan akka hin dabarre dhorkamani nafxanyoota kaffalameefii maqaa hiriira Iskindir Naggaatiin Finfinnee keessatti fonqolcha mootummaa gaggeessuuf gara Finfinneetti imalaa turani dha.Baga dabarsuu dhorkitan qeerroo qeeransa koo.Tarkaanffiin fudhattani 100% sirrii dha.Baga itti cuftani
Andualem Bafakadu Demelce 1


Ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | Zehabesha Daily News October 12, 2019


Dubbiin nama dhufuuf hin jiru jennaan haqan. Galatoomaa poolisii Finfinnee.