በነገራችን ላይ: ዶ/ር መራራ ጉዲና ማናቸው? Wazema BL 07/07/2017
በነገራችን ላይ: ዶ/ር መራራ ጉዲና ማናቸው? Wazema BL 070717 EHRP
የኦሮሚያ ክልል ርዕስ መስተዳድር ለማ መገርሳና በወህኒ ያሉት ዶር መራራ ጉዲና ይተዋወቃሉ፣ ቀደም ባሉት አመታት። ሁለቱም ለኦሮሞ ህዝብ መብት መከበር እንታገላለን ይላሉ። ዶር መረራ ለኣቶ ለማም ይሁን ለሌሎች የገዥው ፓርቲ ባለስልጣናት በአደባባይም ሆነ በጓዳ የልባቸውን ከመናገር ቦዝነው አያውቁም። ያውም በቀልድ እያዋዙ። ዶ/ር መራራን ከትውልድ ቀዬቸው እንዲሁም በስራና በተለያየ