በትላንትናው ዕለት የትግራይ ነፃ አውጪ ambassador በUK

በትላንትናው ዕለት የትግራይ ነፃ አውጪ ambassador በUK እንዲህ ተቃውሞ ደርሶበታል

 

SAT Daily News Amsterdam September 22,2017

ከኢትዮጵያዊነት ባህሪ ውጪ የሆነ ድርጊት ነው ይሄንንም ክፉ ድርጊት ከሚያወግዙ መሀል ግንባር ቀደሙ እኔ ነኝ የከፍታ ዘመን ተብሎ የአንድ ሀገር የሰው ልጆችን እርስ በእርስ የሚያባላ ክፍታ ጥንቅር ብሎ ይቅር በሀገሪቱ ላይ የዘር ፓለቲካ ምን ያህል ወገኖቻችንን ዋጋ እያስከፈለ መሆኑን ተረድተን ለተጎጂዋች በአስቸኮይ የምንደርስበትን መንገድ እናመቻች ትንሽ ከቆየን ከዚህ የበለጠ ግፍና በደል የማየት እድላችንን የሰፉ ነው ቁጭ ብሎ የባሰ አታምጣ ከማለት ለተግባራዊ ጉዳት ቅነሳ እጅ ለእጅ ተያይዘን አንድ ላይ እንስራ
በዚህ ጉዳይ ግን የሀይማኖት አባቶች ዝምታ የምሁራኑ ዝምታ በትዝብት ከረጢት ውስጥ ይቀመጥልኝ አዝኛለሁ

እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ

[OBN 12 01 2010] The Oromo and Somale Ethiopia Relationship.

via:  Natnael Mekonnen’s video.