“በባለቤቱ ስም መጣራቱ ትክክል ነው; ተጠናክሮ መቀጠል አለበት!!

“በባለቤቱ ስም መጣራቱ ትክክል ነው; ተጠናክሮ መቀጠል አለበት!!

ባለፈው CMC (ሚካኤል ላይ) የሆነ የገበያ ማዕከል ተቃጥሎ ነበር። አሁን ታዲያ ተረኞቹ ነባሮቹን አባርረው እንደገና በመገንባት ሱቅ ከከፈቱበት በኋላ ስያሜውን ምን ቢሉት ጥሩ ነው?
“ዳዲ ቡርቃ የገበያ ማዕከል❗️
#አሳዬ_ደርቤ የተባለ ምቀኛ ነው እንዲህ ብሎ የፃፈው:: በዚህ ደረጃ ስሙ መቀየሩ ተገቢ ነው:: ደግ አደረጉ:: በሁሉም የአዲስ አበባ ቦታ በመጀመሪያ በኦሮምኛ ስማቸው መሰየም ተጠናክሮ መቀጠል ቢችል ጥሩ ነው:: ሁሉም የአዲስ አበባ መንደር እና ቦታዎች የኦሮምኛ ስም አላቸው; የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ በነሱ ስሞች መቀየሩ አይቀርም:: ምቀኛም ከአለቀሰ ቦኃላ ይወጣለታል::
 
በአለም ላይ የምቀኝነት እና የቅናት ውድድር ቢደረግ ከ1-1000ኛ ንፋስም አይገባባችሁም።ይህ የሚባለው ቦታ እኮ #የአቶ_ዳዲ_ቡርቃ ነበር( የእርሻ መሬታቸው)። እሳቸው ካለፉ ቦኃላ ለልጆቻቸው በውርስ ተላልፏል። የሚከራዪት ሱቆች በአብዛኛው የልጆቻቸው ነው። የCMC ሚካኤል የተሰራበትን ቦታ በህልሜ አምላክ አሳየኝ ብለው በስጦታ የሰጡት አቶ ዳዲ ቡርቃ ናቸዉ ይህም ቤተክርስቲያኑ ውስጥ ተፅፎ ይገኛል። ይሄን ሁሉም የCMC እና አከባቢው ሰው ያውቃል ። የገዛ ልጆቻቸው የሚያከራዩአቸውን ሱቆች በአባታቸው ስም ስለሰየሙ ከፖለቲካ ጋር ማያያዝ አሳፋሪ ነው።
 
ሰውን በገዛ ነብረቱ “ተረኛ” እያሉ ለማሸማቀቅ መሞከር ምን ይሉታል ?? አያት ሪልስቴት የሚባል ከኦሮሞ ገበሬ በ0.40 ሳንቲም በካሬ አፈናቅሎ የአካባቢውን ስም (ለሚ ኩራ) ወደ አያት መንደር ሲቀይር ቅናታሙ አሳዬ ደርቤ መፅሀፍ እየፃፈ ነበር አሉ አለሰማም አላየም:: ሰውየውም “በሪልእስቴቱ” ከሱ ብሄር ስለሆነ ምንም ችግር የለውም ግና ይህቺን የበሬ ግንባር የምታክል ቦታ ልጆቻቸው የአባታቸው መታሰቢያ ሲያደርጉት ግን ምቀኝነቱና የኦሮሞ ፎቢያው አንገበገበው። አንተን ብሎ ጋዜጠኛ በምቀኝነት ያበድክ ዘረኛ ምን ያደርጋል መንግስት ቢኖር መቀመቅ ትገባ ነበር በዚች ፖስትህ።
ለጋዜጠኛ #አሳዬ_ደርቤ እና ለመሰሎቹ የምቀኝነት ፅሑፍ የተሰጠ መልስ!!”
Andinet Zeleke Bekele
Galatoomi.
Tamiru L Kitata


His name is Osman a resident of West Hararge. He was assaulted by Militias in the surrounding b/c he refused to register to vote on the forthcoming election. The people are sending you a message EU! Quit!
@EUCouncil


Aangoon pirezidaantumaa waadaa waan galamef Daani’eel Kibrat dhuunfaa isaatti filannoo irratti hirmaachuuf kan murteesse tahun saaxilamee jira ..
Namicha diina sabaafi sablammootaafi diina amantii Islaamaa tahe kana eenyu pirezidaantummaaf akka kaadhime hunduu beeka..
Kan itti dhiige qaqqaalii Oromoo, kan aangoof kaadhimamaa garuu warra Oromoofi saboota akka Tigreefi Sumaaleetti basallaqaniidha..