በቅርቡ ከእስር የተፈቱት ጋዜጠኞች፣ የፖለቲካና የሃይማኖት መሪዎች ጥያቄዎችና አስተያየቶቻችሁ

በቅርቡ ከእስር የተፈቱት ጋዜጠኞች፣ የፖለቲካና የሃይማኖት መሪዎች
ጥያቄዎችና አስተያየቶቻችሁን ላኩልን
አቶ በቀለ ገርባ (ኦፌኮ-መድረክ)
አቶ እስክንድር ነጋ (ጋዜጠኛ)
አንዷለም አራጌ (የቀድሞ አንድነት አመራር)
አህመዲን ጀበል (የሙስሊም ጉዳዮች መፍትሄ አፈላላጊ)
ስር ቤት እንዴት ነበር?

እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌ፣ አሕመድ ሙስጠፋ፣ አሕመዲን ጀበልና ሌሎች እስረኞች ዛሬ አመሻሹ ላይ ሲፈቱ በርካታ ቁጥር ያለው ሕዝብ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በመገኘት ደስታውን ሲገልፁ ነበር፡

በቅርቡ ከእስር የተፈቱት ጋዜጠኞች፣ የፖለቲካና የሃይማኖት መሪዎች
ጥያቄዎችና አስተያየቶቻችሁን ላኩልን
አቶ በቀለ ገርባ (ኦፌኮ-መድረክ)
አቶ እስክንድር ነጋ (ጋዜጠኛ)
አንዷለም አራጌ (የቀድሞ አንድነት አመራር)
አህመዲን ጀበል (የሙስሊም ጉዳዮች መፍትሄ አፈላላጊ)
እስር ቤት እንዴት ነበር?